Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33228
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

<<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Photos Of:Ethiopians 2Day Protested In-Front Of UK Embassy In Addis-Abeba!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 25 Nov 2021, 12:01

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
53m ·
የምእራባዊያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉ ያሉትን ጣልቃ ገብነትና ጫና #NoMore” #በቃ በሚል በአሜሪካን እና በእንግሊዝ ኤምባሲ በር ላይ የተቃውሞ ስልፍ ተካሂደዋል፤
በኤምባሲዎቹ በር ላይ በተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን መደገፍን አቁሙ!" ፤ጣልቃ ገብነት ዲሞክራሲ አይደለም፤ "ሲኤንኤን፣ ቢቢሲና ሮይተርስ በኢትዮጵያ ላይ የሀሰት መረጃ ከማሰራጨት ተቆጠቡ!" የሚሉና ሌሎች ድምጾች ተሰምተዋል፤
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ያዘጋጀውን ሰልፍ በፎቶ ‼️
አካባቢህን ጠብቅ
ወደ ግንባር ዝመት
ሠራዊቱን ደግፍ
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮቻችን
ዩቲዩብ
https://youtube.com/channel/UCoH2CVwWn9suWP7q0u2L7MA
ቴሌግራም
https://t.me/ethpress
ትዊተር
https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ
https://www.press.et/