Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 25 Nov 2021, 08:52

ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ኡናቴ ትግራይ ባዶዋን ቀረች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:
Please wait, video is loading...
የጁንታ ልጆች ተደብቀው በውጭ አገር
የድሃ ትግራዋይ ልጆች ለጦርነት መገበር
የህፃናቱ ደም ኡየጮሀ ነው ወደ እግዚአብሔር
ይህ የሰይጣን ክፋት ሥራ አይወራ አይነገር
:cry: :cry:

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Abere » 25 Nov 2021, 09:11

እነዚህ ምርኮኞች የእነ ስታሊን ተክሉ፣ ኃላፊመንገድ፣ቶማስ፣አባ፣ያቤሎ ፣ወዘት ተወርዋሪ ኮማንዶዎች መሆናቸው ነው።ቂቂቂቂ :lol: :lol: :lol:
እኔ የተጠየቀችዋን ልጅ ሳይ የመፈንቅለ መንግሥት ተሳታፊ የተጋሩዋ እሌኒ ገብረመድኅን ልጅ መስላኝ ወይ ሰው ና ስው መመሳሰል ብዬ አረፍኩኝ :lol:
ደግሞ ፕሮፋይ አደረገ እንዳትሉኝ :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 25 Nov 2021, 09:26

ባንዳነት እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ያስረግማል፣ እንዲሁም ያስገስፃል። ከሰብዓዊነት ደረጃ ወርዶ ከእንስሳት በታች መሆን መፈጠርን የሚያስጠላ የእልቂት ዘመን። ብቻ በዚሁ በቃችሁ ይበለን። ለሃገራችን ሰላም ያምጣልን። :roll:



Fiyameta
Senior Member
Posts: 12332
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Fiyameta » 26 Nov 2021, 07:44

:shock: :shock: :shock: :shock:
Please wait, video is loading...



Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 26 Nov 2021, 12:40

ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!! :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 28 Nov 2021, 10:25

eden/Sarcasm አንተ unvaccinated ጁንታ - ዓለምአቀፉ አሸባሪ፣ :evil:
አንተ ባለጌ - የራሱን እህት ደፋሪ፣ :evil:
እህቴን ደፈርኩ እያለ በሰበር ዜና አብሳሪ፣ :evil:
የትግራይ ህፃናትን አስገድዶ በጦርነት ገባሪ፣ :evil:
አንተ ቀባጣሪ - ወዳጅ ዘመድ አሳፋሪ፣ :evil:
አንተ አንገት ቆራጭ - ዉሸት ተናጋሪ፣ :evil:
አንተ ጥፍር ነቃይ - አንተ ወንጀል ሠሪ፣ :evil:
የሰውነት ክብርህን ሻጭ ለወደቀ ፍርፋሪ፤ :evil:
አንተ ለሆድህ ፙች ለሆድህ ኑዋሪ፣ :evil:

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!







Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 30 Nov 2021, 12:33

ትግራዋይ ሆኜ መፈጠሬን ጠላሁ። :evil: :evil: :evil:

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Wedi » 30 Nov 2021, 12:54

Digital Weyane wrote:
30 Nov 2021, 12:33

ኧረ የሰው ያለህ! ኡኡኡኡኡ! ኡኡኡኡኡ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

ትግራዋይ ሆኜ መፈጠሬን ጠላሁ። :evil: :evil: :evil:
8) 8)
:oops: :oops:
.

.



.



.

.

.

.

.

.

.

.

.

.

.



.
:lol: :lol:
.

.

.

.

.

.


Post Reply