Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Member+
Posts: 9128
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ማስጠንቀቂያ!

Post by ethiopianunity » 25 Nov 2021, 00:43

dawwit ወያኔ ከትዊተር ፖስት ያደረገው Tigray Elected ግለሰብ የለጠፈው ምን ማለት ነው? ፎቶውን ትዊተር ላይ ተመልከቱት! የደብረ ብርሃንን ህዝብ ለመጨረስ እየተዘጋጁ ነው

ባሁን ግዜ ኮቪድ ሰበብ ተደርጎ የመብራት ታወር የተተከለው በደቂቃ ውስጥ ብዙ የዉሃን ቻይና ውስጥ ኮቪድ ተራባ ያሉት ቦታና ጣልያን ባለፈው ኣመት የመብራት ዊይፋይ ሃይል መኣት ሰዎች በደቂቃ ውስጥ ረገፉ። ይህ የኣለም መንግስታት ህዝብን ለመግደል ያሚጠቀሙበት መሳርያ ሬዲዬሸን ነው። መሞከሪያ ነው። ዳዊት ምልክት ከትዊተር ያገኘው ፎቶ ታወር መተከሉ ፎቶ ላይ ያሳያል። ይህ ማለት የደብረ ብርሃንን ህዝብ የመጨረስ ኣላማ ነው።። ወያኔ ይህን ታወር ተክሎ ይሆናል ፎቶውን የሚያሳዩት። ንቃ የ ደብረ ብርሃን ህዝብ። ባስቸኳይ ካለውትሮው የተተከለውን የመብራት ዋይፋይ ሬዲየሸን በደቂቃ ህዝብን የሚገል ነው። ባስቸኳ ንቀሉት።። ሸዋ ውስጥ በሙሉ ምን እነደተተከለ ኣደባባይና መንገድ ላይ ባስቸኳይ ንቀሉት።። እውነት ኣባዱላ ከደብረ ብርሃን ከሆነ ይህን ያያል? ሸዋና ወሎ ላይ የመበቀል ዘዴ ያለ ይመስላል። ባስቸኳይ።።







dawwit wrote:
24 Nov 2021, 21:25