Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member
Posts: 1216
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

PHOTOS: UNBLIEVABLE:ህጻን መዘምር ሙስጠፋ ይባላል .. "የተሰጠኝን ትጥቅ እንኳ የመሸከም አቅሙ አልነበረኝም"|ኮ/ል FUGA'S10-YEARS-OLD CHILD SOLDIER & POW

Post by yaballo » 25 Nov 2021, 00:16

PHOTOS: UNBLIEVABLE: ህጻን መዘምር ሙስጠፋ ይባላል .. "የተሰጠኝን ትጥቅ እንኳ የመሸከም አቅሙ አልነበረኝም"..COL. FUGA'S 10 YEARS-OLD-CHILD SOLDIER & NOW POW SPEAKS. 10 YEARS OLD!!


"የተሰጠኝን ትጥቅ እንኳ የመሸከም አቅሙ አልነበረኝም"
.
ይሄ ህጻን መዘምር ሙስጠፋ ይባላል። የአብይ አህመድ ሀይሎች ውግያ ውስጥ ባስገቡት ሰአት ከጎኑ ያሉ ጓዶቹ በጥይት ተመተው ሲወድቁ በማየቱ ከሌሎች ስድስት የክፍሉ አባላት ጋር ከውግያ ሜዳ ወጥተው ሲሄዱ በአማራ ክልል ሚሊሺያዎች ተይዘው ስድስቱ እጃቸውን ወደ ሁዋላ ታስረው ሲገደ* ይህንን ህጻን ወደ ነበረበት ክፍል (82ኛ ክ/ጦር) አሳልፈው በመስጠት ወደ ሌላ ውግያ እንዲገባ ተደረገ።

መዘምር እንደተናገረው "የተሰጠኝን ትጥቅ እንኳ ለመሸከም አቅም አልነበረኝም። ዳግም ወደ ውግያ ስገባም እየተመቱ የሚወድቁትን ሳይ ፈርቼ ወደ ሁዋላ በመሄዴ ለሁለተኛ ግዜ ሞት ተፈረደብኝ" ይላል።

መዘምር ላይ የሞት ቅጣቱ ሳይፈጸምበት ክፍሉ ዳግም ውግያ ውስጥ በመግባቷ ምክንያት መዘምር አንዳች ጉዳት ሳይደርስበት በTDF ሀይሎች እጅ በመግባቱ ህይወቱ ልትተርፍ ችላለች።

ያሳዝናል ፡፡ ለሠው ልጅ ደንታ የሌላቸው ፍጡራን


Post Reply