Page 1 of 1

የባንዳው ወፍራም ድመቶች ምነው ድምጻቸው ጠፋ?

Posted: 24 Nov 2021, 17:17
by Horus
ጠርጥሬ ነው ! ቀዳዳው ጌታችው የት ገባ? እሱም ተሸኘ እንዴ? ኧረ ግዴለም እዚያች የተመድ ሳጥን ውስጥ ተድብቀው ቢሆን ትንሽ መግለጫ ጀባ ቢሉን :lol: :lol: :lol:

Re: የባንዳው ወፍራም ድመቶች ምነው ድምጻቸው ጠፋ?

Posted: 24 Nov 2021, 17:43
by Sam Ebalalehu
Horus Baghdad Bob I think is still around. As for your wanting to be
“gebad” by their news, I don’t think it coming. They are busy burying.