Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7984
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: The bandas of Ethiopia and their white masters met this weekend to plot against the nation [Full Video]

Post by Wedi » 25 Nov 2021, 02:00

ራስ-ጠልነት የአማራ ህዝብ ስር የሰደደ ነቀርሳ መሆኑን በብዙ ፅፈናል። ዋለልኝነትን ከይሁዳ-ፍየልነት ጋርም እንዲሁ ከዓመታት በፊት በፈርጅ በፈርጁ አስቀምጠነው ነበር። እሌኒም "ያልዘሩት አይበቅልም" አይነት ከይሁዳ-ፍየሎች፣ ከምስለ-ዋለልኝ አንዷ ናት።

እሌኒ ዘውዴ ገብረመድህን፥ በ1956 ዓ.ም. በወርኃ ሐምሌ በመጀመሪያው ሳምንት ከወሩም በአራተኛው ቀን ከአቶ ዘውዴ ገብረመድህንና ከወ/ሮ ብዙወርቅ በቀለ በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደች።
ሰሎሜ ታደሰን በመተካት የመለስ ዜናዊ ቅምጥ እንደነበረች በሰፊው የሚነገርላት ይህች ዋለልኛዊት ራስ-ጠል ባንዳ፥ በስዊዘርላንድ ሀገር "አቴና ቢዝነስ ግሩፕ ሆልዲንግ" በተባለ ተቋም ውስጥ የሚሰራ፥ "አንድነት ተረፈ ራስ-ወርቅ" የተሰኘ "ባል" አግብታ የነበረ ሲሆን፥ ያሬድና ዜጋ የተሰኙ ጎረምሶች እናት ስትሆን፥ ዜግነቷም ስዊዘርላንዳዊት ነው። ቅድመ ኮሌጅ በኬንያ፣ እንዲሁም በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች መማሯ እንደተጠበቀ ሆኖ።

እሌኒ ከትናንት እስከ ዛሬ በጠላትነት የተነሳችው፥ በአማራ ህዝብ ላይ ነው። እንደብዙ ራስ-ጠል አማራዎች፥ ከጠላት-ወያኔ ጋር ለሴራ የተቀመጠችው የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ነው‼‼‼
ዴቭ ዳዊት።

Please wait, video is loading...


Post Reply