Page 1 of 1

መቀሌ የህቡዕ የኀዘን ቀን ዐዋጅ ላይ ናት። 6 ዋና የወያኔ የፓለቲካ ክፍል መሪዎች በድሮን ተገድለዋል ይባላል። ሰበር ዜና በሰበር ምስጢር ።

Posted: 23 Nov 2021, 09:29
by Abere
መቀሌ የህቡዕ የኀዘን ቀን ዐዋጅ ላይ ናት። 6 ዋና የወያኔ የፓለቲካ ክፍል መሪዎች በድሮን ተገድለዋል ይባላል። ሰበር ዜና በሰበር ምስጢር።
Several names regarding the victims of the strike are floating. Some did not rule out that Debrestion might have been among the five others cancelled out of the active political leadership of TPLF. It is more than likely now these 6 high value targets are only in the memory wall of their diehard thug supporters. The 6 chairs of the political leadership seats are believed to be emptied by that death angle military drone.

Halafimegedi, Aba, Thomas, etc. are certainly mourning it in their guts, but they will not shed their tears on this virtual forum.

Re: መቀሌ የህቡዕ የኀዘን ቀን ዐዋጅ ላይ ናት። 6 ዋና የወያኔ የፓለቲካ ክፍል መሪዎች በድሮን ተገድለዋል ይባላል። ሰበር ዜና በሰበር ምስጢር ።

Posted: 23 Nov 2021, 09:38
by sarcasm

Re: መቀሌ የህቡዕ የኀዘን ቀን ዐዋጅ ላይ ናት። 6 ዋና የወያኔ የፓለቲካ ክፍል መሪዎች በድሮን ተገድለዋል ይባላል። ሰበር ዜና በሰበር ምስጢር ።

Posted: 23 Nov 2021, 10:22
by eden
Abere

I have two theories

One is something like high value target is hit

Two is psychological. Showing casualties may impact relationship between Tigrians and the leadership. It hurts morale as well. Also showing too much of casualties too frequently may impact TDF troops everywhere and make them uncontrollably cruel including to civilians. I think by not showing TPLF and TDF leadership is trying to manage the war so its own base doesn’t turn against it and it doesn’t lose control of its troops in reaction to wide spread civilian casualties. This is my thought but I could be wrong.

Re: መቀሌ የህቡዕ የኀዘን ቀን ዐዋጅ ላይ ናት። 6 ዋና የወያኔ የፓለቲካ ክፍል መሪዎች በድሮን ተገድለዋል ይባላል። ሰበር ዜና በሰበር ምስጢር ።

Posted: 23 Nov 2021, 10:28
by Wedi
eden wrote:
23 Nov 2021, 10:22

:lol: :lol:

Re: መቀሌ የህቡዕ የኀዘን ቀን ዐዋጅ ላይ ናት። 6 ዋና የወያኔ የፓለቲካ ክፍል መሪዎች በድሮን ተገድለዋል ይባላል። ሰበር ዜና በሰበር ምስጢር ።

Posted: 23 Nov 2021, 10:41
by Digital Weyane
የኢትዮጵያ ህዝብ የሰጠንን የጡሞና ጊዜ በአግባቡ ከመጠቀም ይልቅ የፈረንጆችን ትእዛዝ ለማስፈፀም ስንል ባደረግናቸው ጦርነቶች በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች ህፃናት እና ሴቶችን ገብረን ለቅሶ ተቀምጠናል። በትግራይ ኡናቶቻችን ፍራሻቸውን አውርደው፣ ነጠላቸውን አዘቅዝቀው፣ እንባ እየተራጩ ነው። የማይረሳ ክፉ ታሪክ ጥሎብናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: መቀሌ የህቡዕ የኀዘን ቀን ዐዋጅ ላይ ናት። 6 ዋና የወያኔ የፓለቲካ ክፍል መሪዎች በድሮን ተገድለዋል ይባላል። ሰበር ዜና በሰበር ምስጢር ።

Posted: 23 Nov 2021, 11:29
by Abere
Whether the wind ever blows left or right, these handful of ring leaders of TPLF, are sadly, taking down million misinformed Tigres to hell with them. Why would lives lost simply because of handful of sinners?ለኀጥአን የመጣ ለፃድቅ ይተርፋል።
eden wrote:
23 Nov 2021, 10:22
Abere

I have two theories

One is something like high value target is hit

Two is psychological. Showing casualties may impact relationship between Tigrians and the leadership. It hurts morale as well. Also showing too much of casualties too frequently may impact TDF troops everywhere and make them uncontrollably cruel including to civilians. I think by not showing TPLF and TDF leadership is trying to manage the war so its own base doesn’t turn against it and it doesn’t lose control of its troops in reaction to wide spread civilian casualties. This is my thought but I could be wrong.

Re: መቀሌ የህቡዕ የኀዘን ቀን ዐዋጅ ላይ ናት። 6 ዋና የወያኔ የፓለቲካ ክፍል መሪዎች በድሮን ተገድለዋል ይባላል። ሰበር ዜና በሰበር ምስጢር ።

Posted: 24 Nov 2021, 10:14
by Abere
በእወነትም መቀሌ ብርቅዬ አሸባሪ ልጇቿን አጥታለች። ፊቷ ላይ ዐመድ ነስንሳ ፤ማቅ ለብሳ ዋይታ ላይ ናት። የት ይደርሳሉ የዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ይወልድሉ የተባሉት 6 አውራ የትህነግ ፓለቲካ ክንፍ መሪዎች በአንድት እርጉም ሌልት ህልም ብቻ ሁነው ቀሩ። ከሸዋ የተላኩት የሞት ንስር (ድሮን) ትግራይን ታሪክ ሰሩባት - መሪዎቿ ሳይዋጉ ከተኙበት አልጋ ላይ ሸዋ በላቻቸው። አንድ ዕድለኛ ለጊዘው ተርፏል (ጌታቸው ረዳ):: እርሱም ቢሆን ስጋት ላይ ነው - የሴኮቱሬ ጌታቸው ዕጣ ይገጥመኝ ይሆን ወይስ ትግራይ እራሷ በመጨረሻ ጭዳ ተደርገኝ ይሆን በማለት:: ዕድለኛ ከሆነ ያች ቢጫ ወባ (ስብልዬ) ይዛው ለህክምና ምርመራ ሸዋ አድስ አበባ ይመጣ ይሆናል።

ትግራይ ብርቅዬ አሸባሪ ልጆችሽን በማጣትሽ ሸዋ ፈንጠዝያ ላይ ነች:: አየሽ ያ ምኒልክ አለ ማለት ነው:: የምትፈሪ ነገር ደረሰ :: :mrgreen:

Re: መቀሌ የህቡዕ የኀዘን ቀን ዐዋጅ ላይ ናት። 6 ዋና የወያኔ የፓለቲካ ክፍል መሪዎች በድሮን ተገድለዋል ይባላል። ሰበር ዜና በሰበር ምስጢር ።

Posted: 24 Nov 2021, 15:13
by Weyane.is.dead
Tplf know it's their last supa. They're preparing for hell. Their mourning is done in anticipation of their certain demise.