Re: Prime Minister Abiy Ahmed - A Leader of Ethiopia Who Has Risen To The Full Measure of the Ethiopian Character !!
Posted: 10 Nov 2021, 02:50
አገር የጨረባ ተስካር አይደለም፤ አገር ማለት ድርጅት ማለት ነው። አገር ትልቅ ውስብስብ ማህበር ነው፤ ማህበር አንድ የድርጅት አይነት ነው ። ይህን ማህበር የሚያሰዳድር መንግስት የሚባል በአገር ውስትና ስር የሚቋቋም ሌላ ድርጅት ነው ። አቢይ የዚህ ድርጅት የመጨርሻው መሪ፣ ስራ አስኪያጅ ነው። ስሙን ጠቅላላ ሚኒስትር፣ ንጉስ፣ ፕሬዚዳንት ምንም መሰረዊ ልዩነት አያማጣም አሁን አገራችን ካለው ችግር አንጻር።
አንድ ድርጅት አለመሪ አንድ ቀን አያድርም፣ አገር አለመንግስት አንድ ለሊት አያድርም። ይህ ብቻ አይደለም፤ አንድ ድርጅት፣ አንድ አገር፣ አንድ የጦር ሃይል አላማ አለው፣ ያን አላማ እንደ አንድ ሰው ውሁድ ሆኖ ወደ ግቡ የሚጓዘው በጨረባ ተዝካር ሳይሆን እንደ አንድ ድርጅት በመሪ እየተመራ ነው።
ስለዚህ አቢይ አሁን በዚህ ወቅት ይህን ሃላፊነቱን በትክክል እየተወጣ ያለ መሪ ነው ። የኢትዮጵያ ችግሮች መብዛት የአቢይ ድክመት ወይም ችሎታ ማነስ ሳይሆን በገሪቱ እንደ ሙጃና ሳማ በየረግረጉና ቆሻሻው ውስጥ የበቀሉ አረሞች ስለበዙ ነው።
አሁን ኢትዮጵያን ለማስጨነቅ ሌት ተቀን የሚለፉት ማህብራዊ ነቀርሳዎች ብዛትና ስፋት ላስተዋለና አቢይና በዙሪያው ያሉት ምናልባት በጣም ጥቂት ታማኝ ኢትዮጵያዊያን የከበቧቸውን እልፍ ባንዳዎችን ተቋቁመው ኢትዮጵያን እዚህ ማድረሳቸው ታምር ነው!
ይህ ዜና ... እውነት ከሆነ አንድ ትንሽ ሸክም ወረደልን ማለት ነው
'ወልድያ እና ደሴ በመከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሺያ ቁጥጥር ሥር ውለዋል
በወሎ ግንባር የትህነግ አዋጊ #ኮሎኔል ግደይ ገብረተንሣይን ጨምሮ በርካታ የጥፋት ኃይል ተደምሥሷል
የተቆረጠውም ከተበተነበት እየተለቀመ' ኤሰልማን አባይ