Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 10 Nov 2021, 00:41
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 10 Nov 2021, 12:58

ሰበር ዜና❗
የትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ጨርጨር ወረዳ ስር ያለችዋ ቢሶበር ከተማ በአፋር ሃይል ቁጥጥር ገብታለች!
*****************************************
የኢትዮ-ጂቡቲን መንገድ ለመዝጋት ወሎን አቋርጦ አፋር ክልል በቡርቃ ግንባር ላይ የጁንታው ሃይል ጦርነት እንደከፈት ይታወቃል!

በቡርቃ ግንባር ሳምንቱን ሙሉ በሚደረገው ጦርነት የጥፋት ሃይል ተቀጥቅጦ መውጫ እያጣ ይገኛል! በቡርቃ ግንባር በአየር እኛ በእግረኛ እየታሸ ያለውን ሃይል ለማስወጣት ወይም ሃይል ለመቀነስ በአፋር ክልል ፈንቲ ረሱ ዞን በያሎ ግንባር ላይ የጁንታው ሃይል ጦርነቱን ሺፍት ለማድረግ በያሎ ቶክስ ከፍተዋል!

በያሎ ግንባር ዛሬ የአፋር ሃይል የጁንታውን ምሽግ በመደምሰስ የትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ጨርጨር ወረዳ ስር የምትገኝ ቢሶበር ከተማ ሙሉ በሙሉ የአፋር ሃይል በቁጥጥር ስር አስገብቷል!

® Abu Haydera Walieno

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 10 Nov 2021, 13:38

የቆቦና የግዳን ፋኖና ሚሊሻዎች በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ላይ እርምጃ መውሰዳቸውን ቀጥለዋል
*****************
የቆቦ አካባቢና የግዳን ፋኖዎች ሕዝብን በማሰቃየት፣ በመግደልና በመዝረፍ ላይ በሚገኘው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል የተቀናጀ ጥቃት በመፈፀም ላይ መሆናቸውን የመረጃ ምንጮች ያደረሱን መረጃ ያመለክታል።

ፋኖዎቹ ሕዝብን በማስተባበር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል የዘረፈውን ንብረት ወደ ትግራይ እንዳይወስድ፣ በወረራቸው አካባቢዎች እንዳይንቀሳቀስ ጥቃት በመፈፀም ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰውበታል።

ከቆቦና አካባቢው ሀብትና ንብረት ጭኖ ለመውሰድ የመጣ ኃይል ላይ ጥቃት በማድረስ መኪናዎቹን አውድመው የቀሩትን ማርከዋል።
የዘራፊውን ኃይል ሲያስተባብር የነበረው የወራሪው ኃይል የመቀሌ ኮማንድ ፖስት የሎጅስቲክ ከፍተኛ አመራር ላይም እርምጃ ተወስዷል።
በተመሳሳይ የግዳን ወረዳ ፋኖና ሚሊሻዎች ሎጅስቲክ ጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረን ከአስር በላይ መኪና ጥቃት ፈጽመው ቀሪዎችን መማረካቸው ታውቋል።

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በቆቦና አካባቢው እንዲሁም በግዳን የሕዝቡን ሰብል በመሰብሰብ ወደ ትግራይ ለመጫን የሚያደርገውን ጥረት ለማክሸፍ በፋኖዎችና ሚሊሻዎች አስተባባሪነት ሕዝቡ እየታገለው ይገኛል።

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በየጊዜው የወረራ ስልት እየቀያየረ ሕዝብን በማሰቃየት ላይ ቢሆንም ፋኖዎችና የአካባቢው አርሶ አደር አሳቻ ሰዓትና ቦታ በመጠበቅ አሸባሪውን ኃይል መውጫና መግቢያ እያሳጡት እንደሚገኙ የአሚኮ ዘገባ ያመለክታል።Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 15 Nov 2021, 15:18

They won't be able to get back to their hellhole. :mrgreen:


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 16 Nov 2021, 14:26

There is no way back to the hellhole Region. They are cut off everywhere and wondering in the Afar desert. The shameful history of Tigre invaders is about to be concluded. They are now begging the Amhara people to give passageway for the chigaram locust to return back to where they came from. It ain't gonna happen. :mrgreen: :lol: I advise them to keep moving forward to Addis ----


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 17 Nov 2021, 15:40

How about TPLF/OLF entering Addis and Fano taking over Tigrai..? Nah :lol: Fano will definitely go straight in to MeQelle. Addis is an illusive imagination that attract the Alates to their certain extermination. :mrgreen: There are hundred of thousands of trained soldiers in and around Addis that are yet to be deployed. It is the Shewa farmers with a few ENDF soldiers who are routing the TPLF/OLF ragtag as we speak.


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 17 Nov 2021, 16:33

"አሜሪካ በኢትዮጵያ ጦርነት ዙርያ የሰራችው ካልኩሌሽን ከመሠረቱ ስህተት ነው" ሲል የቀድሞ የአሜሪካን ጄኔራል ገለፀ

ኢራቅና አፍጋኒስታን ጦርነት ሰፋፊ ዘመቻዎችን ሲመራ የቆየው Brigadier General Tom Mcgregor እንደገለፀው የኢትዮጵያ ና አፍጋኒስታን ጦርነት ማመሳሰል መሬት ላይ ያሉ ነገሮችን እና Background History ካለመረዳት የመነጨ ነው።

ታሊባን ካቡልን ለመቆጣጠር 5 ቀን ሲቀረው አሜሪካውያን ካቡልን ለመቆጣጠር አመታት ይፈጅበታል በሚል የተሳሳተ ካልኩሌሽን ሰርተው መሀል ካቡል ላይ ዘና ብለው ዊስኪ ሲጠጡ ነበር። ሆኖም ግን ለ20 ዓመታት ያህል የአሜሪካን ድሮኖች ሚሳይሎች የኔቶ ወታደሮችና ሁሉም ዓይነት ዘመናዊ መሣርያ እንደዝናብ እየዘነበበት ተራራ ሸለቆ እያለ በራሱ ሃገር በቀል ዘዴና እየካበተ በመጣ የውግያ ስልት 20 ዓመት አሜሪካን ጋር ሲዋጋ የቆየው ታሊባን ትንፋሹን ዋጥ አረገና ኃይሉን አሰባስቦ በተመሣሣይ ጊዜ በሁሉም ግንባሮች ሰፊ መጠነ ሰፊ ጥቃት አካሄዶ ከከተማ ከተማ እየተቆጣጠረ በቀናት ውስጥ ካቡል ገባ። በዚህም ካቡል ለመግባት ዓመታት ይፈጅበታል የሚለው የአሜሪካ የተሳሳተ ስሌት ዜጎቿን በጥድፊያ ንብረታቸውን ጥለው እንዲወጡና በመቶ ቢሊዮን ዶላር የወጣባቸው በርካታ መሣርያዎች በታሊባን እንዲማረኩ አድርጎ ጉዳት አስከተለ ብሎዋል።

የኢትዮጵያው ሕወሓት ወሳኝ የሆኑትን ደሴና ኮሞቦልቻን ተቆጣጥሮ ወደ ከሚሴ ሊገባ ሲል በቀናት ውስጥ አዲስ አበባ ይገባል በሚል ስሌት እና የአፍጋኒስታን ሁኔታ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይደገም በሚል እነ አሜሪካ ዜጎቻቸውን በጥድፍያ ካሰወጡ ሳምንት አለፈ እሱ ግን አሁንም እዛው ነው በአፋር በኩል በሙሉ ኃይል ያደረጋቸው 24 የመግፋት ሙከራዎች ተመተው ተሠለሡ ወልቃይትንም እስካሁን አልያዘም ስለዚህ ቀጭን መስመር ላይ ሙሉ ኃይሉን አሰማርቶ ለጊዜው ገሠገሠ እንጂ በስፋት ሲሰላ ሰፊ ውግያ የማድረግ አቅሙ እንደተባለው አደለም ብሎዋል።

አሜሪካኖች ያልተገነዘቡት ነገር ታሊባን ከፍተኛ ህዝባዊ ድጋፍ ያለው ኃይል እንደመሆኑ ከከተማ ከተማ በቀናት ሲቆጣጠር እዚህ ግባ ሚባል ውግያ አልገጠመውም። ምክንያቱም አሜሪካን ያቃታት ጉዳይ በእኛ አቅም ሊፈታ አይችልም በሚል ስሌት አሜሪካን ስትወጣ ተስፋ የቆረጠው የአሜሪካ ደጋፊ መንግሠት ሰራዊት በሃገር ሽማግሌዎች ልመና ከመዋጋት እጅ መስጠትን መረጠ። በተቃራኒው ሕወሓት ግን በየደረሰበት ገጠር ከተማ የገጠመው ድጋፍ ሳይሆን ከባድ ውግያ ነው። ስለዚህ የሁለቱ ነገር አራምባና ቆቦ ነው ይላል።

ስለ ኢትዮጵያ ጦርነት ሂደት ተጠይቆ ሲናገር ከጀርባ አድፍጦ የኃይል አሰላለፎችን በትኩረት እየተከታተለ ያለውን የኤርትራ ሰራዊት ብንረሳው እንኳ ሕወሓት ብቻውን አዲስ አበባ የመቆጣጠር አቅም የለውም። ለዚህም ሲባል ትልቅ Force Multiplier (የኃይል አብዢ) ይሆነኛል ያለው ኦነግ ሸኔን ነበር። ሆኖም በርካታ የሸኔ አባላት በራሳቸው ሚመጣን ትግል እንጂ በሕወሓት ተንጠልጥሎ የሚመጣን ነገር ካለመፈለግና የቀድሞ የሕወሓት አገዛዝ ድጋሚ እንዲመጣ ካለመፈለግ አንፃር ስለተከፋፈሉ ለሕወሓት የተወሰነ የድጋፍ ምንጭ መሆን ቢችሉም ሕወሓት ተስፋ ባደረገው መጠን ግን ህዝባዊ መሠረት ያለው ያን ያህል ግምት ሚሰጠው ኃይለኛ አጋር ሊሆኑ አልቻሉም ብሎዋል።

ጄኔራሉ ስለ ወደፊት ሲተነብይ ሕወሓት ያለው Momentum እያለቀ መሆኑን ይገልፃል። ሕወሓት በአግባቡና በፍጥነት ያለውን አጭር ጊዜ ካልተጠቀመ የአባራሪ ተባራሪ ጫወታ ሊቀየር ቀናት ወይም ሳምንታት ቢቀሩት ነው። ምክንያቱም በኢትዮጵያ ምድር ጦር በኩል በርካታ የተቆጣ የሠው ሃይል እየሰለጠነና እየተደራጀ ነው። በአየር ደግሞ ኢትዮጵያ ከቱርክ ያዘዘቻቸው ድሮኖች ሊገቡ ቀናት ነው የቀራቸው። ከቻይና ጋር ቢሾፍቱ የሚገጣጠመው ድሮን ላይ የሚገጠም ሚሳኤል ፋብሪካም በሙሉ አቅሙ ስራ ለመጀመር ከ10 ቀን በታች ነው ያለው። ያ ደግሞ በአየርም በመሬትም የመንግሥት ኃይሎችን የማጥቃት አቅም በአጭር ጊዜ ከፍ ያረጋል።

በአንፃሩ በሕወሓት በኩል ያለው ሁኔታ በየደረሰበት እያጋጠመው ካለው ከባድ መካለከል ጋር ተያይዞ በርካታ ሰብዓዊ ኃይል ሰውተዋል የከባባድ መሣሪያና የነዳጅ ወዘተ.መጠኑም እየተሟጠጠ ነው ስለዚህ በሙሉ የማጥቃት Conventional ውግያ ሚዋጋበት ጀንበር እየጠለቀ ሲሆን የኢትዮጵያው ግን ገና እየወጣ ነው ሲል ተንትኖታል::

ሙሉ ዘገባው የVice News ነው
Credit: Habesh Daily

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 23 Nov 2021, 13:42

It has been foretold !! :lol: :mrgreen:
Digital Weyane
Member
Posts: 4815
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Digital Weyane » 23 Nov 2021, 14:53

ፈረንጆች እግር ስር ተንበርክከን፡ መንገድ ላይ ተንከባልለን ፡ ተንፏቀንም ያላገኘነውን ድርድር በጦርነት ይገኛል በማለት ጦርነት ውስጥ ተገብቶ 800ሺ የትግራይ ወጣቶች ህፃናትና ሴቶች በከንቱ በማጣታችን ኡጅግ ሀዘን ተሰምቶኛል። :cry: :cry: :cry: :cry:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 30 Nov 2021, 13:47

አማራን ሰድበው አያሸንፉትም!

የትግሬ ወራሪ ኃይል ከሸዋ ተቀጥቅጦ ሲሸሽ ጥቂት ፋኖዎች ቁልፍ ቦታ ይዘው የሚፈረጥጠውን ኃይል ይመቱታል። የፈርጣጩ ኃይል ታዲያ አንድ አስከሬንን ከበበ። አመራር ተመትቶባቸው ነው። ተራ ተዋጊውንማ የሞተውን ቀርቶ የቆሰለውን ጥለውት ነው የሚሄዱት፣ ጊዜ ካገኙ ከሟቹ ጋር ይቀብሩታል።

የፈርጣጩ ኃይል የተመታበትን አመራር ከብቦ ይቅበዘበዛል። በግምት ወደተተኮሰበት አካባቢ መልስ ለመስጠት ይሞክራል። ተስፋ ሲያጣ ደግሞ የትግሬ ወራሪ ኃይል ሲያሰለጥን አማራን እየሰደበ የሚያስተምራቸውን ስድብ ያወርዳሉ። በጥይት ሲያቅታቸው ይሳደባሉ። ፋኖም ጠላት ከወረረው ቦታ እንዳይወጣ በተባለው መሰረት እየጠበቀ ያስቀረዋል። አማራን በስድብ አታሸንፈውም። በጥላቻ አታሸንፈውም።

ጌታቸው ሽፈራው

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 01 Dec 2021, 03:35

ሰበር ዜና

ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይል፣ ፋኖ፣ ሚሊሻና ሕዝባዊ ሠራዊት የጠላት ኀይልን በመደምሰስ ስትራቴጂካዊ ቦታ የሆነችውን ጋሸናን በመቆጣጠር ወደ ወልድያ እየገሰገሰ ነው፡፡

በሸዋ ግንባር፣ ጀግናው የኢትዮጵያ ስራዊት
ባደረገው ከፍተኛ ተጋድሎ፣ ደብረሲናን ሸዋሮቢትን ሞላሌን ረሳን በማስለቀቅ ወደ አጣየና ኬሚሴ እየገሰገሰ ነው።

በምስራቅ ግንባር፣ ጀግናው መከላከያ ስራዊትና የአፋር ልዪ ሀይል ሚኒሻ ባደረጉት ከፍተኛ ተጋድሎ የጭፍራን ምሽግ በመደርመስ ወደ ድሬ ሮቃና ጃራ በመግባት ጋሸና ግንባር የተለሰፈው የወገን ሀይል ጋር
ወልዲያ ለመገናኘት ሁለቱም ወደፊት እየገሰገሱ ነው።

በወረኢሉ ግንባር፣ የኢትዮጵያ ሰራዊት ወረኢሉ ላይ ያለውን የኮንክሪት ምሽግ ሰብሮ ጃማ ደጎሎ አቀስታን ተቆጣጥሮ ወደፊት እየገሰገሰ ነው።

በአሁኑ ሰአት ላይ ጥላት ወደ መጣበት የሚመለስበት አካባቢ ሙሉ በሙሉ ዝግ ስለሆነ በየአካባቢው ተበታኖ እግር ያውጭ ብሎ በመፈርጠጥ ላይ የሚገኝ ሰው።

በወረባቦ ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች ውስጥ ተራራማ ቦታዎች ላይ ምሽግ ቁፋሮ ላይ ቢገኝም መንግስት ሙሉ መረጃው ስላለው በሚቀጥሉት ቀናቶች ወረባቦ ላይ ያለው ሀይል እዛው ይደመሰሳል። በባቲ፣ ኬሚሴ ጅሌ፤ አጣየ፣ ደሴ ያሉት የጁንታው ሀይሎች በቅርብ ቀን እጃቸውን ለመንግሥት ካልሰጡ መከላከያ አሉበት ጉድጓድ ገብቶ እርምጃ ይወስዳል። ቃሉ ወረዳ ኮምቦልቻ ደጋን ሀርቡ በመከላከያ ስራዊት እጅ ይገኛሉ።

ሱሌማን አብደላ


Post Reply