Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 01 Nov 2021, 17:06

የትግሬው ወራሪ ተግተልትሎ ደሴ መድረሱ፥ እስካሁን ያለውን አካሄድ ፥ ባስገራሚው ለውጦታል። ኣሁን ላይ የመንግስት ስጋት ስግብግቡ ጀሌ እንጂ፥ ብትር ይዘህ ዝመት የሚባለው ፥ ህዝብ ኣይደለም።

የትግሬው ዘራፊ ፥ ካገሩ እንደወጣ ይቀራል። የጦርነቱ ሸክም ከዚህ በሁዋላ የሁለት ክልል ብቻ ኣይሆንም :mrgreen: :mrgreen:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 01 Nov 2021, 17:25

So far the war has been conducted as a second thought by many assuming that the Gov't would take very good care of the hungry Tigre looters. Now, the Dessie scenario have changed everything upside down. People have been patiently waiting for the fascists to be sealed back to their region. Unfortunately, they are on steroid and setting their skinny legs where they shouldn't. They have angered millions and the response is going to be devastating: :mrgreen:


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 01 Nov 2021, 19:15

The fascists have exhausted what they have. On the other hand, Ethiopia hasn't even used a fraction of its resources yet. TPLF declared the end of the war before it even gets to the warm-up stage. IN reality, what is ending is their existence on this planet.


Weyane.is.dead
Member
Posts: 4546
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Weyane.is.dead » 01 Nov 2021, 20:25

Tplf will not make it back to Mekele. They will be buried in wollo.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 01 Nov 2021, 20:35

Weyane.is.dead wrote:
01 Nov 2021, 20:25
Tplf will not make it back to Mekele. They will be buried in wollo.
I can't see it any other way out for these fascists. They have poured everything they have in to Dessie front. Now that the push has started from their back, it will be so decisive and complete. The Ouu Ouu will be starting once again... :lol:

Weyane.is.dead
Member
Posts: 4546
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Weyane.is.dead » 02 Nov 2021, 08:30

You bet junta will be rolling on the streets again :mrgreen:
Za-Ilmaknun wrote:
01 Nov 2021, 20:35
Weyane.is.dead wrote:
01 Nov 2021, 20:25
Tplf will not make it back to Mekele. They will be buried in wollo.
I can't see it any other way out for these fascists. They have poured everything they have in to Dessie front. Now that the push has started from their back, it will be so decisive and complete. The Ouu Ouu will be starting once again... :lol:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 02 Nov 2021, 18:32

Fano hitting TPLF mercenaries in Kabocha and Dessie while the Afars are also teaching the Tigre invaders lessons of a life time. :mrgreen: :mrgreen:


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 03 Nov 2021, 13:34

ሕዝብ ያሸንፋል‼

☞ ራያወች አካባቢያቸውን ተቆጣጥረው ወደ ወልዲያ ገፍተዋል‼

☞ በዋግ ምድር ላይ የበለሳና የዋግ ሰሃላ ሰየምት ሚሊሻ፣ ፋኖና ሌላው ታጣቂ ቆንጠር ለቆንጠር እየተመመ በአራት አቅጣጫ የወራሪውን ሀይል ማዕከል ማንቁርትን ሊያንቅ ነው።

☞ እነ አርበኛ ሀሰን ከረሙና ጦራቸው የወረባቦንና የሀብሩን ምድር እየጠረጉ መርሳ ከተማቸውን ሊይዙ ከበዋል‼

☞ የወረባቦ ሚሊሻና ታጣቂ አካባቢውን እያጠራ ከቢስጢማ ወደ ሀይቅ ነገ መሻገሩ አይቀርም‼

☞ በጋሸና በኩል እጅግ ግዙፉ ህዝባዊ ጦሩ ግፋ እያለ መዳረሻውን የት እንደሆነ ለእናንተ ልተወው‼

☞ የአፋር ልዩ ሀይልና መከላከያ የወራሪውን የህወሓት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ከካሳ ጊታ ጀምሮ እያረገፈ ወደ ቡርቃ አቅጣጫ እያስፈረጠጠ ጭጭ በማድረግ ባቲ ላይ ደርሷል‼

☞ በኮምቦልቻና በደሴ መከላከያና ፋኖ እንዲሁም ህዝቡ ፍልሚያ ላይ ነው‼ ሀርቡንና ወለዲን ያለፈው ወራሪ ሀይል ሸዋ ላይ ያስቀመጠውን ባናውቅም ወደ ሸዋ እየገሰገሰ ነው‼

ብሩክ አበጋዝ


Abere
Member
Posts: 3643
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Abere » 04 Nov 2021, 15:59

ወያኔ ደሴ ላይ ትይዝ ትጨብጠው አጥታለች። ደሴ ሙሉ ለሙሉ ነፃ በመውጣት ላይ ናት ማለት ይቻላል ። የከሰረው የወያኔ ጉዳይ - እንደ ወጣች ቀረች።


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 06 Nov 2021, 08:04

ኮምቦልቻ ያለው ወራሪ በከተማው ላለው ደጋፊው "ተከበናል፣ መላ ፈልጋችሁ ራሳችሁት አትርፉ" እያለ ነው።

"ማስወጣት" ሳይሆን "ማስቀረት" ነው የኢትዮጵያ ሃይሎች አላማ።

Jaegol
Member
Posts: 761
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Jaegol » 06 Nov 2021, 09:40

Woyane encircled —- time to hunt down the highway invaders

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 09 Nov 2021, 14:03

The Tigre invaders are beaten in North Wello and unable to ferry their loot to the Chigar region. The people have organized and making Wello the burial ground for the leaches. :mrgreen: There won't be any way back in to their rat hole. Feltman/Abasanjo negotiating a safe passage for the thieves...but sorry it won't work. :mrgreen:


TGAA
Member
Posts: 3694
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by TGAA » 09 Nov 2021, 14:16

The opportunity of a life time to decimated filtered weyannes in the land they came as invaders. Killing Tigrians TPLF supporter in Tigray during war although justified it doesn't feel right.But those who Traveled 100s of k.M to kill and loot even kids make them a shooting target no moral qualm can be raised about it.It is killing season.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 09 Nov 2021, 14:18

ቆረጣው በሚገባ ተሳክቷል! አሁን ከትግራይ ወጥቶ ወደ አማራና አፋር ክልል መግባት እንዲሁም ከአማራ ክልል ወደ ትግራይ መመለስ በፍፁም አይታሰብም።

የሽብር ቡድኑ "ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እገባለው" ባለው መሰረት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ፍቃድ ባንሰጠውም ወደ ሲኦል መግባቱን ግን አልከለከልነውም

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 09 Nov 2021, 14:55

አሁናዊ የድል ዜና፦

በወሎ (ቤተ ዐማራ) ግንባር የአሸባሪው ትህነግ አዋጊ #ኮ/ል ግደይ ገብረተንሣይን ጨምሮ በርካታ የአሸባሪው ኃሎች ተደምስሰዋል።

ወልድያና ደሴ ደግሞ በዐማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ፣ ሚሊሻና የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር እንደዋሉ እየተነገረ ነው።

የተቆረጠው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን ከተበተነበት እየተለቀመ ነው ተብሏል።

ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ስማቸው ተበጀ

Weyane.is.dead
Member
Posts: 4546
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Weyane.is.dead » 09 Nov 2021, 15:47

Shi.ntam weyanes getting spanked everywhere. The somali regional president ato mustafa has said he sending somali liyu to hunt weyane rodents. Low iq tplf made enemies all over the horn. Now the chickens have come home to roost.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 09 Nov 2021, 19:05

የካሳጊታ ግንባር ውሎ!
(አፋር)

ጁንታው አዳር ተጉዞ ሰብሮ ለመግባት ያደረገው ሙከራ በመከላከያ ሰራዊቱ፣ በአፋር ልዩ ሀይልና በአፋር ሚሊሺያ ጥምረት ተሰናክሏል። በሃሺሽ የደነዘዘው ሰራዊት መኖር እስኪጠላ እየተቀጠቀጠ ነው።

ወራሪው ትላንት በሌሎች ግንባሮች የነበሩ ሰራዊቶችን ሲያጓጉዝ እንዳደረ መረጃው ተገኝቶ ነበር። በዛሬው ጦርነት ከ 20 በላይ በሚሆኑ መኪኖች አጓጉዞ ያሰለፈው እጅግ በርካታ ጦር ቀለብት ውስጥ ነበር ያደረው።

በመረጃ የተበለጠው የትህነግ ሃይል እንደ ብዛቱ የሚጠበቅበትን መፈጸም ተስኖት ተስተውሏል። ጠላት ሲዋደቅለት የዋለው የአካባቢው ገዢ መሬት (ከፍታ) የወገን ሰራዊት አድፍጦበት ኖሮ ታላቅ ሰብዓዊ ኪሳራ ደርሶበታል። እጅግ በረቀቀ ወታደራዊ ጥበብ አላስፈላጊ መሰዋእትነት ከመክፈል ውጭ አማራጭ ያልተተወለት ወራሪው ሃይል ማፈግፈግ ሰማይ መቧጠጥ ሆኖበት ውሏል።

ጧት (4 ሰአት ገደማ) ባልተጠበቀ አቅጣጫ ተደቅኖ የወገንን ሰራዊት አላላውስ ብሎ የነበረውን ዲሽቃ የበራህሌው ጀግና እስከ ተኳሹ የማረከበት ጀብድ ለትውልድ የሚነገር ነው ።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 3102
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: እንደወጣች ቀረች--- loading :)

Post by Za-Ilmaknun » 10 Nov 2021, 00:30

አሁን ያለው እንቅስቃሴ ተስፋ ሰጭ ብቻ ሳይሆን ትህነግ ሙሉ በሙሉ የምትቀበርበት ጊዜ ሩቅ እንደማይሆን ስነግራችሁ በልበ ሙሉነት ነው።

ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የቀሩት አበርገሌ እና ኮረም ናቸው።ራያ ቆቦ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች።ከኮምቦልቻና ደሴ ተዘርፈው ሊወሰዱ የነበሩ ንብረቶችን ማስቀረት ችለዋል።ከትግራይ የሚመጣው ሃይልንም አፈር ድሜ እያስጋጡት ነው።

ሰሜን ሸዋ እና ምዕራብ ወሎ ላይ ያለው ህወሀት እየተለበለበ ነው።በዚህ ሃይል አዲስ አበባ ይደርሳሉ አይደርሱም የሚለውን አላውቅም።ወደ ኃላ ቢያፈገፍጉ ወደ ትግራይ መመለስ እንደማይችሉ ግን አስረግጨ እነግራችኃለሁ።

ጋሸና ወልድያ ላሊበላ is loading .....

አሁን ለትግ ሬ ብቻ እዘኑ ።አዲስ ተዓምር ካልተፈጠረ በቀር የአማራው ሃይል ከምነግራችሁ ባለይ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ አሸባሪዋን እየቆረጨማት ነው። ቶሎ አልቃበት injury time ይጨመር ማለቱ የማይቀር ነው።

የሰሜን ወሎ ህዝብ መሮት ሸፍቷል!

Post Reply