Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ልጆቻችሁ የጠፉባችሁ የትግራይ እናቶች አላሻ ሜዳ ላይ ታጭደው ተከምረዋል ---ያሳዝናል እሬሳ እንደ ዐዝመራ ተከስቦ ሲከመር።

Post by Abere » 26 Oct 2021, 12:48

ልጆቻችሁ የጠፉባችሁ የትግራይ እናቶች አላሻ ሜዳ ላይ ታጭደው ተከምረዋል። የትም አትፈልጓቸው---ያሳዝናል እሬሳ እንደ ዐዝመራ ተከስቦ ሲከመር።