Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የTDF ታጋይ ማሳሰብያ ለደሴና ኮምበልቻ ህዝብና ለአቢይ ሰራዊት

Post by sarcasm » 26 Oct 2021, 08:50

ማሳሰብያ ለደሴና ኮምበልቻ ህዝብ!
====================
የትግራይ ሰራዊት ኣጀንዳ ወንጀለኞችን መልቀም ነው። ሰራዊታችን ከአማራ ህዝብ አጀንዳ የለውም።

ከአማራ ህዝብ ይቅርና ከኢትዮጵያ ሰራዊትም አጀንዳ የለውም-የአብዪ ሰራዊት እጁ ቢሰጥ ወይም ከመንገድ ቢርቅ የትግራይ ሰራዊት አይነካውም።

ሰራዊታችን ፀቡ ከጥቂት የብልፅግና አመራሮችና ጦር መኮንኖች ነው። ስለሆነም በደሴ፣ ኮምበልቻ ሆነ በሌላ አከባቢዎች የአማራ ህዝብ እንቅፋት ሊሆን አይገባም። የትግራይ ሰራዊት እናንተን አይነካም-አብዩና አሽከሮቹ ለመያዝ ነው እየገሰገሰ ያለው።

በፕሮፖጋንዳ ተታላቹ ጭዳ ከምትሆኑ ጥጋቹን ይዛቹ አሳልፉት። ሰራዊቱ አይደለም ሂወታቹ ኩባያም አይነካም-ዲሲፕሊንድ ነው። ተስፋ የቆረጠውና ጀምበሩ እየጠለቀች ያለችውን አብዪ "ህዝባዊ ማዕበል" ምንትሴ እያለ በማታውቁት እሳት ሊጠብሳቹ አይገባም። ለአብዪ ብላቹ በውሸት ትርክት 'ህዝባዊ ማዕበል" መማገድ ይቅርባቹ።

የትግራይ ሰራዊት አብዪ እንደሚለው ህዝብ አሰልፎ የሚዋጋ ሳይሆን በአግባቡ የሰለጠነ፣ የታጠቀና በራሱ ወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ የሚመራ ስኬታማ ሰራዊት ነው። በስመ ህዝባዊ ማእበል እሳት ከለበሰ ሰራዊት አትነካኩ፣ የአብዪ ፕሮፖጋንዳ አትስሙ። ወንድማዊና ጥሩ ከሚመኝ ጎረበት የመነጭ ምክር ነው። አይ ካልክ እዛ ተገተርና ሂሳብህ ታገኛለ።

ድል ለ TDF!!!
Please wait, video is loading...