Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 25 Oct 2021, 15:46
- ሀብታሙና ኤርሚያስ የዕውቀት ድሆች ነገር ግን ባህላዊ ወረኞች ናቸው የምንለው በምክንያት ነው፡፡ የተነገራቸውን አይረሱም፤ ግን ለምን እንደ ተነገራቸው አያውቁም፡፡ አይረሱም፣ እንዳይዘነጉም በየቀኑ ይደጋግማሉ፡፡ በርገር ነፍሴ ነውና ካልደጋገሙ መኖ እንደማይኖር በሚገባ ገብቶአቸዋል፡፡
- ከኦሮሞ ቀጥሎ ህወሀትን ከልባቸው ይጠላሉ፤ ሆኖም ህወሀትን ተስፋቸው አድርገው ይመለከታሉ፡፡ ህወሀት የአማራን ተዋጊ አህዮች ነድቶ ሲመጣ ፊንፊኔ ላይ ነግሶ ኦሮሚያን እንዲሸነሽንላቸው ስለት ለዲያብሎስ አስገብተዋል፡፡ አማላጂ አያስፈልጋቸውም፣ ሀብታሙ የደነቆረው (የደቆነው) በሰይጣን ነውና፡፡
- እንደ ማሞ ቂሉ ህይወታቸውን የሚመሩት ራሳቸውን ባለመቁጠርና ሌላውን በማጥላላት ነው፡፡ ነጭን ጥቁር እኮ ነው እንዴት አይገባችሁም የሚለው ፈሊጣቸው ቢያንስ አሬንጋዴ ነው በሉ ወደሚል ምክር አድጎላቸዋል፡፡