Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የEthio 360 በቀቀኖቹ አዲስ ምልከታ፣ በተለይም የኤርሚያስ ለገሠ ተስፋና ስጋት፡፡

Post by AbebeB » 25 Oct 2021, 15:46

  • ሀብታሙና ኤርሚያስ የዕውቀት ድሆች ነገር ግን ባህላዊ ወረኞች ናቸው የምንለው በምክንያት ነው፡፡ የተነገራቸውን አይረሱም፤ ግን ለምን እንደ ተነገራቸው አያውቁም፡፡ አይረሱም፣ እንዳይዘነጉም በየቀኑ ይደጋግማሉ፡፡ በርገር ነፍሴ ነውና ካልደጋገሙ መኖ እንደማይኖር በሚገባ ገብቶአቸዋል፡፡

  • ከኦሮሞ ቀጥሎ ህወሀትን ከልባቸው ይጠላሉ፤ ሆኖም ህወሀትን ተስፋቸው አድርገው ይመለከታሉ፡፡ ህወሀት የአማራን ተዋጊ አህዮች ነድቶ ሲመጣ ፊንፊኔ ላይ ነግሶ ኦሮሚያን እንዲሸነሽንላቸው ስለት ለዲያብሎስ አስገብተዋል፡፡ አማላጂ አያስፈልጋቸውም፣ ሀብታሙ የደነቆረው (የደቆነው) በሰይጣን ነውና፡፡

  • እንደ ማሞ ቂሉ ህይወታቸውን የሚመሩት ራሳቸውን ባለመቁጠርና ሌላውን በማጥላላት ነው፡፡ ነጭን ጥቁር እኮ ነው እንዴት አይገባችሁም የሚለው ፈሊጣቸው ቢያንስ አሬንጋዴ ነው በሉ ወደሚል ምክር አድጎላቸዋል፡፡

  • የዘመኑ ጭንጋፎች ናቸውና አትዩባቸው!