Page 1 of 1

የህወሃት ነገር ከድጡ ወደ ማጡ- ሱዳን ነደደች ምስቅልቅሏ ወጣ::

Posted: 25 Oct 2021, 13:34
by Fed_Up
እንደ ህወሃት ግራ የገባው ጀነራል ተብዬ ደንባዣ መሃይም አልቡርሃን አይደለም ለወያኔ እሱ የገባበትን ማጥ የሚያወጣው ተአምራዊ ሃይል ይፈልጋል::

ህወሃት በይ እንግዲህ እርምሽን አውጭ:: :P

ወይ አለመታደል እለች ፈዛው አልሙዬ- ፈረንጆች አስፋልት ላይ ስትንከባለል:: :mrgreen: