Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: VIDEO: የአማራ አክትቪስቶች+ሚዲያዎች ይህን ወጣት የህንድ ፊልም አክተርና ሁለተኛው አሳምነው ፅጌ ብለው ሲያሞግሱት ከርመው አሁን ኦሮሞ መሆኑን ሲያውቁ አነግ ሸኔ ብለው አባረሩት

Post by EPRDF » 24 Oct 2021, 20:40

ኦቦ ያባሎ

ለምን ይህ ነገር እንደደነቀህ ይደንቀኛል። ከዚህ በፊትም እዚሁ ፎረም ብዬዋለሁ አሁንም ልድገመው፣ አማሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ብሄረስቦች ከሁሉም በባሰ መልኩ ዘረኞች ናቸው። ይህንን ስል ፣ አማራ ወንድሞቼና እህቶቼ አንባቢያን ሀሳቤን ውድቅ ከማድረግ ባሻገር እኔም እንደሚፈርጁኝ እሙን ነው። ግን ሀቁ ያ ነው፣ ዘረኞች ናቸው።

ነገር ግን፣ በነርሱ ቤት ዘረኛ የሚባለው፣ በራሴ ቋንቋ ልናገር ልጄም በቋንቋዬ ይማርልኝ፣ እራሴንም በራሴ ላስተዳድር፣ ኢትዮጵያ በምትባለው ሐገር የኔም ማንነት፣ ወግ፣ ታሪክ፣ባህልና ኃይማኖት ይታቀፍና ይንፀባረቅ የሚለው ቡድንም ይሁን ግለሰብ ነው።

ማንኛውም ዳይቨርሲቲን የሚባርክ ኃይል፣ ዘረኛ ነው፣ ፀረ ኢትዮጵያ ነው፣ ሀገር አፍራሽ ነው በወንድሞቼና እህቶቼ አማሮች ዓይን። ግን ከዚህኛው ከፈጣሪ የተለገሰን የስብዕና መብት ጠያቂ ኃይል እና አማሮች መሃል ያለው ልዩነት፣ መብት ጠያቂው የማንነት ጥያቄ የህልውና ጉዳይ ሁኖበት በገሃድ ሲያውጅ፣ የአማራው ኃይል ግን ዘረኝነቱን የፈረደባት የኢትዮጵያን ጋቢ አክናንቦዋት፣ ይሀው ልትል አትችልም ፣ የለም ለማለትም አያዋጣህም።። የአማራውን ዘርኝነት ኢትዮጵያ የሚለው ስም ጭምብል ጋርዶታል እንጂ ነባራዊ፣ በጣም ሥር የሰደደና የከፋ ሁሌም ህያው ነው።

TGAA
Member+
Posts: 5619
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: VIDEO: የአማራ አክትቪስቶች+ሚዲያዎች ይህን ወጣት የህንድ ፊልም አክተርና ሁለተኛው አሳምነው ፅጌ ብለው ሲያሞግሱት ከርመው አሁን ኦሮሞ መሆኑን ሲያውቁ አነግ ሸኔ ብለው አባረሩት

Post by TGAA » 24 Oct 2021, 21:24

ለእናቷ ምጥ አስተማረቻት እንደሚባለው ነው የሆንክብኝ EPDRF ! የዘር የአዞ እንባ ማፍሰስን በተመለከተ aspire ማድረግ የምትችለው የኦቦ ተጋዳላይ ያቤሎ የቆሎ ተማሪ መሆን ብቻ ነው ፤
ግን የዘረኛ ክስህን አብረን እንየው ፤ እኔ የአንተን ቋንቋ ለማር አንተም የኔን ተማር ማለት ዘረኝነት ነው ? አንተ የምትፈልገውን ሀማኖት አምልክ እኔም የራሴን ኦርቶዶክስ በምኖርበት ቀዬ ላም ልክ ማለት ዘረኝነት ነው ፤ በኦሮምያም ሆነ በሌላ ስፍርያ ከኦሮምና በተጨማሪ አማራ ስለሆንኩን በአማርኛ ልማር ማለት ዘረኝነት ነው? በምኖርበት ቦታ እንደ ኢትዮጵያዊ ልመረጥም ልምረጥም ማለት ዘረኝነት ነው ?

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: VIDEO: የአማራ አክትቪስቶች+ሚዲያዎች ይህን ወጣት የህንድ ፊልም አክተርና ሁለተኛው አሳምነው ፅጌ ብለው ሲያሞግሱት ከርመው አሁን ኦሮሞ መሆኑን ሲያውቁ አነግ ሸኔ ብለው አባረሩት

Post by EPRDF » 25 Oct 2021, 10:43

TGAA wrote:
24 Oct 2021, 21:24
ግን የዘረኛ ክስህን አብረን እንየው ፤ እኔ የአንተን ቋንቋ ለማር አንተም የኔን ተማር ማለት ዘረኝነት ነው ? አንተ የምትፈልገውን ሀማኖት አምልክ እኔም የራሴን ኦርቶዶክስ በምኖርበት ቀዬ ላም ልክ ማለት ዘረኝነት ነው ፤ በኦሮምያም ሆነ በሌላ ስፍርያ ከኦሮምና በተጨማሪ አማራ ስለሆንኩን በአማርኛ ልማር ማለት ዘረኝነት ነው? በምኖርበት ቦታ እንደ ኢትዮጵያዊ ልመረጥም ልምረጥም ማለት ዘረኝነት ነው ?
ወንድሜ ቲጂኤኤ፣

ከላይ ለጠይቅከኝ ጥያቄ በሙሉ መልሱ አይደለም ዘረኝነት አይደለም ነው፣ ዝርዝሩ ውስጥ ሳልገባ ግን፣ እኔ ደግሞ በተራዬ ልጠይቅህ፣ ዘረኞች አጋሜዎችና ጋሎች ብቻ ናቸው፣ አማሮች ከዘረኝነት የፀዱ፣የኢትዮጵያን ሕዝብ ተጉያቸው ሥር አቅፈው የእናት ፍቅር እየቸሩ ከመቶ ዓመታት በላይ ያኖሩ፣ ንፁህ የጠሩ ሕዝቦች ናቸው እያልከኝ ነው ያለሀው?

ከስሜታዊነት፣ ከወገንተኝነት በተላቀቀና በሰከን መንፈስ ብትመልስልኝ ግን ከአክብሮት ጋር።

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: VIDEO: የአማራ አክትቪስቶች+ሚዲያዎች ይህን ወጣት የህንድ ፊልም አክተርና ሁለተኛው አሳምነው ፅጌ ብለው ሲያሞግሱት ከርመው አሁን ኦሮሞ መሆኑን ሲያውቁ አነግ ሸኔ ብለው አባረሩት

Post by Tadiyalehu » 25 Oct 2021, 17:59

EPRDF wrote:
24 Oct 2021, 20:40
ኦቦ ያባሎ

ለምን ይህ ነገር እንደደነቀህ ይደንቀኛል። ከዚህ በፊትም እዚሁ ፎረም ብዬዋለሁ አሁንም ልድገመው፣ አማሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ብሄረስቦች ከሁሉም በባሰ መልኩ ዘረኞች ናቸው። ይህንን ስል ፣ አማራ ወንድሞቼና እህቶቼ አንባቢያን ሀሳቤን ውድቅ ከማድረግ ባሻገር እኔም እንደሚፈርጁኝ እሙን ነው። ግን ሀቁ ያ ነው፣ ዘረኞች ናቸው።

ነገር ግን፣ በነርሱ ቤት ዘረኛ የሚባለው፣ በራሴ ቋንቋ ልናገር ልጄም በቋንቋዬ ይማርልኝ፣ እራሴንም በራሴ ላስተዳድር፣ ኢትዮጵያ በምትባለው ሐገር የኔም ማንነት፣ ወግ፣ ታሪክ፣ባህልና ኃይማኖት ይታቀፍና ይንፀባረቅ የሚለው ቡድንም ይሁን ግለሰብ ነው።

ማንኛውም ዳይቨርሲቲን የሚባርክ ኃይል፣ ዘረኛ ነው፣ ፀረ ኢትዮጵያ ነው፣ ሀገር አፍራሽ ነው በወንድሞቼና እህቶቼ አማሮች ዓይን። ግን ከዚህኛው ከፈጣሪ የተለገሰን የስብዕና መብት ጠያቂ ኃይል እና አማሮች መሃል ያለው ልዩነት፣ መብት ጠያቂው የማንነት ጥያቄ የህልውና ጉዳይ ሁኖበት በገሃድ ሲያውጅ፣ የአማራው ኃይል ግን ዘረኝነቱን የፈረደባት የኢትዮጵያን ጋቢ አክናንቦዋት፣ ይሀው ልትል አትችልም ፣ የለም ለማለትም አያዋጣህም።። የአማራውን ዘርኝነት ኢትዮጵያ የሚለው ስም ጭምብል ጋርዶታል እንጂ ነባራዊ፣ በጣም ሥር የሰደደና የከፋ ሁሌም ህያው ነው።
EPRDF
አድናቂህ ነኝ ። አህያ አማራን በሚገባ አውቀሃቸዋል። ግን በሚገባቸው መጠን አልገለጽካቸውም። እልም ካለ ዘረኝነታቸው በተጨማሪ ሴረኛ ናቸው። እፉኝት ተንኮለኛ ናቸው። ምቀኛ ናቸው። ቡዳ ናቸው። ሽንታም ፈሪ ፍርደገምድል እና ጨካኝ ናቸው። የጉማሬ ሥጋ ይበላሉ። ይህንን (ጉማሬ መብላታቸውን) ከ160 ዓመታት በፊት የመጀመርያው የእንግሊዝ አምባሳደር ቤል ፅፎታል።

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: VIDEO: የአማራ አክትቪስቶች+ሚዲያዎች ይህን ወጣት የህንድ ፊልም አክተርና ሁለተኛው አሳምነው ፅጌ ብለው ሲያሞግሱት ከርመው አሁን ኦሮሞ መሆኑን ሲያውቁ አነግ ሸኔ ብለው አባረሩት

Post by Tadiyalehu » 25 Oct 2021, 18:34

TGAA wrote:
24 Oct 2021, 21:24
ለእናቷ ምጥ አስተማረቻት እንደሚባለው ነው የሆንክብኝ EPDRF ! የዘር የአዞ እንባ ማፍሰስን በተመለከተ aspire ማድረግ የምትችለው የኦቦ ተጋዳላይ ያቤሎ የቆሎ ተማሪ መሆን ብቻ ነው ፤
ግን የዘረኛ ክስህን አብረን እንየው ፤ እኔ የአንተን ቋንቋ ለማር አንተም የኔን ተማር ማለት ዘረኝነት ነው ? አንተ የምትፈልገውን ሀማኖት አምልክ እኔም የራሴን ኦርቶዶክስ በምኖርበት ቀዬ ላም ልክ ማለት ዘረኝነት ነው ፤ በኦሮምያም ሆነ በሌላ ስፍርያ ከኦሮምና በተጨማሪ አማራ ስለሆንኩን በአማርኛ ልማር ማለት ዘረኝነት ነው? በምኖርበት ቦታ እንደ ኢትዮጵያዊ ልመረጥም ልምረጥም ማለት ዘረኝነት ነው ?
የአማራ ሌላ ችሎታው ውሸት ነው።
ኦሮሚያ በአማርኛ አትማር ያለህ ማነው?? ማስረጃ አለህ!?

TGAA
Member+
Posts: 5619
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: VIDEO: የአማራ አክትቪስቶች+ሚዲያዎች ይህን ወጣት የህንድ ፊልም አክተርና ሁለተኛው አሳምነው ፅጌ ብለው ሲያሞግሱት ከርመው አሁን ኦሮሞ መሆኑን ሲያውቁ አነግ ሸኔ ብለው አባረሩት

Post by TGAA » 25 Oct 2021, 19:31

EPRDF wrote:
25 Oct 2021, 10:43
TGAA wrote:
24 Oct 2021, 21:24
ግን የዘረኛ ክስህን አብረን እንየው ፤ እኔ የአንተን ቋንቋ ለማር አንተም የኔን ተማር ማለት ዘረኝነት ነው ? አንተ የምትፈልገውን ሀማኖት አምልክ እኔም የራሴን ኦርቶዶክስ በምኖርበት ቀዬ ላም ልክ ማለት ዘረኝነት ነው ፤ በኦሮምያም ሆነ በሌላ ስፍርያ ከኦሮምና በተጨማሪ አማራ ስለሆንኩን በአማርኛ ልማር ማለት ዘረኝነት ነው? በምኖርበት ቦታ እንደ ኢትዮጵያዊ ልመረጥም ልምረጥም ማለት ዘረኝነት ነው ?
ወንድሜ ቲጂኤኤ፣

ከላይ ለጠይቅከኝ ጥያቄ በሙሉ መልሱ አይደለም ዘረኝነት አይደለም ነው፣ ዝርዝሩ ውስጥ ሳልገባ ግን፣ እኔ ደግሞ በተራዬ ልጠይቅህ፣ ዘረኞች አጋሜዎችና ጋሎች ብቻ ናቸው፣ አማሮች ከዘረኝነት የፀዱ፣የኢትዮጵያን ሕዝብ ተጉያቸው ሥር አቅፈው የእናት ፍቅር እየቸሩ ከመቶ ዓመታት በላይ ያኖሩ፣ ንፁህ የጠሩ ሕዝቦች ናቸው እያልከኝ ነው ያለሀው?

ከስሜታዊነት፣ ከወገንተኝነት በተላቀቀና በሰከን መንፈስ ብትመልስልኝ ግን ከአክብሮት ጋር።
ዘረኝነት የሚለው ቃል በቅጡ የምንወያይበትን አርስት የሚመጥን አይመስለኝም::ምንም እንኳን በዘረኝነትና ጎጠኝነት መሀከል የሚዋዋሱት ጽንሰ ሀሳብ ቢኖሩም በቅርበት ሲታዩ ልዩነት አላቸው፡ ዘረኝነት የምእራባዊያን ኮለኒያል ኮንሴብት ነው፡ ይህ ሀሳብ ሰዎች የተለያየ አፈጣጠር ወይን የዒቮሊሽን ደረጃ ላይ ያሉ በአእምሮ ችሎታቸው በደረጃ የሚለያዩ ስለዚህም በዚህ የችሎታ ልዮነታቸው ምክንያት አንዱ ገዥ ሌላው ተገዥ መሆናቸው ተገቢና በሳይንሳዊ መረጃ የተደገፈ ነው ብሎ የሚያምን ነው : ለዚህ ደግሞ ዋና የቲዎሪው አቀንቃኝ የሆነው የአሜሪካዊው አንትሮ ፖሎጂስት ሳሙኤል ጆርጅ ሞርተን ነው. በጣም በረቀቀ መንገድ ደግሞ ሶስተኛው የጀርመርን Nazism ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ ጥሯል : ይህንን ሁሉ ያነሳሁበት ምክንያት መሰረታዊ አረዳዳችን አንድ እንዲሁን በማሰብ ነው፡ ስለዚህ በእኛ ሀገር ያለው “ዘረኝነት” ከዚህ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ምንም እንኳን ተመሳሳይ ግጽታን ቢንጽባረቅባቸውም፡ ስለዚህ በኢትዮጵያ ያለው ዘረኝነት ነው ወይስ ጎሰኝነት ወይም “ (ethnocentrism) evaluation of other cultures according to preconceptions originating in the standards and customs of one's own culture. ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን በተለያዩ ህብረተሰቦች መሀከል ያለውን እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ስሜትን ይገልጣል የሚል ግንዛቤ ይሰጠኛል፤ ትግሬዎች እኛ የወርቅ ዘር ነን ይበሉም ወይም አማራዎች እኛ የሰለሞናዊ ሀረግ አለን ብለው ቢሉ ፤ የሚመኩት እኛ የዚያ ስልጣኔ ተቀባይና ጠባቂዎች የሚል “ኩራት ” ነው እንጂ እኔ ባለኝ ጄኔቲክ መኤካፕ ከሌላው እለያለሁ የሚል ግንዛቤ በውስጡ የያዘ አይመስለኝም ስለዚም ጋብቻ ከተለያዩ ህብረተሰቡ ጋር ያለምን ችግር ይካሄዳል ነገር ግን ካልችራል ኖሩሙን ሶ ፔሪየር ነው በማለት ሌላው ላይ ይጫናል፡ የኔ ሀይማኖት ከሌለኛው ሀይማኖት ይልቃል የሚል ስሜት ከሌላው ጋር እያወዳደረ ሊሰማው ይችላል፡ ይሄ ዘረኝነት ነው? እንደዚህ ያለ ስሜት በነጭ ካቶሊክና በነጭ ፕሮቴስታን መሀከል ሊኖር አይችልም ? አንድ የኦሮ ቶ ዶክስ ክርስቲያን አማኝ ፡ የድንጋይ ጣኦት የሚያመልክ ሰው ቢያገኝ ፡ የኔ ሀይማኖት ከድንጋይ ከሚያመልከው ይሻላ ብሎ ቢያስብ ፡ወይንም ድንጋይ የሚያመልከውን ሰው አንድ ሙስሊም ማምለክ ያለብህ LA ILAHA ILLALLAH Muhammadur Rasulullah ነው ቢለው ይህ ሰው ዘረኛ ነው ወይስ የኔ ብልጫ አለው ብሎ ያስባል? ይህ ማለት እንዲህ ያለው ዓስተሳሰብ ችግር እንዳለው እረዳለሁ ነገር ግን ልዩነቱን መረዳት ግን ያስፈልጋል፡ ለምሳሌ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አጼ ዮሀንስ ወሎ ሄደው ወሎዎችን ወደ ክርትና እንዲቀየሩ አስገድደዋል እምቢ ያሉትንም ገድለዋል ወይ አስረዋል ፡ ባጭሩ ባህላዊ የበላይነት ስሜትና የዘረኝነት ስሜት የተለያዩ አፈጻጻማቸውም ላይ ልዩነትያላቸው ናቸው፡ ስለዚህ ወደ አንተ ጥያቄ ስንመለስ “ዘረኝነት ” የትግሬ ና የኦሮሞ ብቻ ነው ወይ አማሮችን “ዘረኞች” አይደሉም ወይ ላልከው እላይ በገለጽኩት መንገድ ካየህው መልሱ ናቸው ፡ አንዳንዴ ግንዛቤ ሳይኖራቸው “በቅን ልቡነትም” የሚያንጸባርቁት ሊሆን ይችላል፤ ይህንን የምለው ግን የዚህን አመለካከት ስንኩልነት ለመሸፈን አይደለም፡ ነገር ግን በቅርጹም ይሁን በይዘቱ በፍጹም መልኩ አግላይነት የለውም:“ዘረኞች አጋሜዎችና ጋሎች ብቻ ናቸው፣ አማሮች ከዘረኝነት የፀዱ፣የኢትዮጵያን ሕዝብ ተጉያቸው ሥር አቅፈው የእናት ፍቅር እየቸሩ ከመቶ ዓመታት በላይ ያኖሩ፣ ንፁህ የጠሩ ሕዝቦች ናቸው እያልከኝ ነው ያለሀው?”
ስለትግሬዎች ግንኝነት ከአማራ ጋር የነበራቸው ግንኝነት አማራ ከኦሮሞ እና ከሌላው ጋር የነበራቸው ግንኝነት አንድ አልነበረም ግንኝነቱ mixed bag ነው:: ይሄም አጼ ምኒሊክን በግንባር ቀደምትነት ግዛት እንዲያስፋፉ ፡ የአሁኒቱን ኢትዮጵያ ቅርጽ እንድትይዝ ከሁሉም በላይ ትልቁን ሚና የተጫወተው የኦሮም ህብረተሰብ ነው : አጼ ሚኒልክ የጎጃምን ፡ ጉምዝን ለማስገበር የተጠቀሙት የኦሮሞ ፊታውራሪዎችን ነው:ሚንይልክ አማራ ከሆነ ፡ አንተ ለመጠቆም እንደሞከርከው ዘረኛ ከሆነ እንዴት ሆኖ ነው የፓወር ቤዙ ኦሮሞ የሚሆነው፡ የአማራን አካልችሬሽን ተጠቅሞል ነገር ግን “ዘረኝነት” የለው assimilationist ሊሆን ይችላል ግን ዘረኛ ግን አልነበረም : E pluribus unum ከብዙ አንድ የሚለው ፕሪንስፖል የተሳሳተ ነው ማለት እንችላለን ነገር ግን እንደ አሜሪካን ያለ መንግስት እስከዛሪ የሚከተለው የአስተዳደር ዘይቤ ነው: (ከዚህ በፊት ከአሜሪካ ጋር ኢትዮጵያን አታወዳድር ያልከኝን ዘንግቼ ነው) እርግጠኛ አይደለሁም የፈለከውን መልስ እንደሰጠሁህ) ከዚህ ጋር የተያያዘ ሌላ ሀሳብ አለኝ ሌላ ግዜ እመለስበታለሁ)

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: VIDEO: የአማራ አክትቪስቶች+ሚዲያዎች ይህን ወጣት የህንድ ፊልም አክተርና ሁለተኛው አሳምነው ፅጌ ብለው ሲያሞግሱት ከርመው አሁን ኦሮሞ መሆኑን ሲያውቁ አነግ ሸኔ ብለው አባረሩት

Post by EPRDF » 01 Nov 2021, 13:49

ቲጂኤኤ፣ ጊዜ በዘፈቀደ ቁጥር ስለሆነ ብቅ የምንለው ስለዘገየሁ ይቅርታ እየጠይቅኩ፣ ለምላሽህ አመሰግናለሁ።

ስቀጥልም፣ በመሰረቱ ዘረኝነትን ትርጉም ለመስጠት የሄድክበት ርቀት ትንሽ አላስፈላጊ ነው ብዬ እገምታለሁ ምክንያቱም ዘርኝነት ስንል፣ እኔም ስለው አንተም ስትለው የቋንቋችን ዘረኝነትን ነው የምንለው። በፈረንጅኛው ሬስ(race) የሚለው ቃል በአማርኛ ቀጥተኛ ትርጉሙ ዘር ነው፣ ነገር ግን በእነርሱ ማለትም በእንግሊዝኛው የቆዳ ቀለምን ለማመላከት የሚሰጥ ቃል ነው። ሬሲዝም(racism) ሲልም በቆዳ ቀለም ልዩነት ተፅዕኖ የሚያደርገውን የሰው ልጅ ባሕርይን ለመግለፅ ነው።

እኛጋ በአማርኛው ዘር ወይም ዘረኝነት የሚለውን ቃል ስንጠቅም ግን የብሔር (ethnicityን) ለመጠቆም ነው እንጂ በቆዳ ቀለም ላይ አተኩረን አይደለም፣ በቆዳ ቀለም ልዩነትን ለማስተናገድ እምብዛም ስላልኖርንበት ጭራሽ አናቀውም ብልም ማጋነን አይሆንብኝም። ስለዚህ፣ ስለ ዘር ወይም ዘረኝነት ስናወራ እኔም አንተም አንድ ገፅ ላይ እንዳለን እርግጠኛ ነኝ፣ አለበለዚያ ቃላት ሰነጣጥቀን በራሳችን ላይ ነገሮችን ካላወሳሰብን በስተቀር።

ይህንን ካልኩ በኃላ፣ ኢትዮጵያ ያለው ዘረኝነት ነው ወይስ አይደለም፣ ወይም አንዱ እኔ እበልጥ የኔ ይብለጥ ነው ላልከውና፣ የዚህ ጭውውታችን ማዕከል ለሆነው አማራ ዘረኛ ነው ለሚለው ክሴ፣ ብዙም ሀተታ ስላበዛ ባጭሩ፣ በአማራው ዘንድ ነበረውና አሁንም ያለው የኢትዮጵያዊነት አስተሰሳብ፣ ያም ኢትዮጵያዊነትን ከኣማራ ጋር ማስተሳሰር ማለትም የአማራ ቋንቋው፣ ባህሉ፣ ኃይማኖቱ፣ ታሪኩና ማንኛውም የአማራ ብሄር መገለጫ የኢትዮጵያዊነት ነፀብራቅና ማንነት እንደሆነ፣ የሌላው ከሰማኒያ በላይ የሐገሪትዋ ማነንቶች ከኢትዩጵያዊነት ማንነት መገፋት/marginalized የመሆን ዕውነታ፣ ይህም አስተሳሰብ በኣብዛኛው የአማራው ብሄር ተወላጅ አዕምሮና ስነልቦና ተሠርፆ ሌላው የኢትዮጵያ ሕብረተሠብ ክፍል የአማራን ማንነት ካልተላበሰ ከኢትዮጵያዊነት ማንነት የማግለል ሁናቴ፣ አማራን ከዘረኝነት ሠንጠረዥ ከላይ ከመጀመሪያው ረድፍ ያስቀምጠዋል።

ወንድሜ ቲጂኤኤ፣ ይህ አመለካከት አንተም ሁን ወይም ማንኛውም የአማራ ተወላጅ ወንድም/እህቴ ከቶውን እንዴት ተኩኖ እንደሚል/ምትል እርግጠኛ ነኝ፣አልፈታ ያለን ዕውነታ ግን ይሀው ነው።

Post Reply