Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11112
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

2ቱ ይገርሙኛል 1)ኢትዮዽያ መንግስት አሁን በአየር የሚደበድባቸው መጀመሪያ መውደም የነበረባቸው ነበሩ 2) ወያኔ እንደት አሁን በዚህ አቋሟ እነኝህን ቦታዎች ትጠቀማለች?

Post by Abere » 24 Oct 2021, 09:45

2ቱ ይገርሙኛል: 1) ኢትዮዽያ መንግስት አሁን በአየር የሚደበድባቸው መጀመሪያ መውደም የነበረባቸው ነበሩ 2) ወያኔ እንደት አሁን በዚህ አቋሟ እነኝህን የዐደባባይ ምስጢር የሆኑ ቦታዎች ትጠቀማለች?

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: 2ቱ ይገርሙኛል 1)ኢትዮዽያ መንግስት አሁን በአየር የሚደበድባቸው መጀመሪያ መውደም የነበረባቸው ነበሩ 2) ወያኔ እንደት አሁን በዚህ አቋሟ እነኝህን ቦታዎች ትጠቀማለች?

Post by sarcasm » 24 Oct 2021, 09:52

ሆስፒታል፤ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ፤ መስፍን ኢንዳስትርያል፣ የግለሰብ እርሻዎች ቀድሞውንም መውደም ነበረባቸው?

"I picked my son's hacked off arm from the floor" heartbroken father who lost 2 kids in Ethiopian airstrikes in Mekelle


Abere
Senior Member
Posts: 11112
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 2ቱ ይገርሙኛል 1)ኢትዮዽያ መንግስት አሁን በአየር የሚደበድባቸው መጀመሪያ መውደም የነበረባቸው ነበሩ 2) ወያኔ እንደት አሁን በዚህ አቋሟ እነኝህን ቦታዎች ትጠቀማለች?

Post by Abere » 24 Oct 2021, 10:12

ግን በሁለቱም በኩል የሚዋሹን እንዳለ ማወቅ አለብን። ፕሮፓጋንዳው በዝቷል። የትግራይ ህዝብ እና የዐማራ ህዝብ ስቃይ 1 ብሎ የጀመረው መከላከያ መቀሌን ለቆ ሲወጣ ነው - ትልቅ ጥፋት። አሁን የሚመለስ አይደለም። የግደታ በአንደኛው አሸንፊነት መጠናቀቅ አለበት። ወያኔ ቢደመሰስ ደስ ይለኛል። የትግራይ ህዝብ ነፃ መውጣት ከዚህ ላይ ይጀምራል። ችግሩ በሁለት ውሸታሞች መካከል መታሸታችን ነው። The sad reality of war. ከደረቅ አቅራቢያ የተገኜ እርጥብ አብሮ ይቃጠላል እንደሚሉት ኃጥያተኞች ባሉበት ንፁሃን ሰለባ መሆነችው አይቀርም። የምድር በላ አይለይም። እግዜር የአገር በሽታ የሆነውን የጎሳ መርዝ ይንቅል እንጅ ሌላ ምን ይባላል።እኔ መቸም ለወያኔ ዕድሜ አለምንም። ይገላግለን ነው የምለው ተንኮል የሚዘራ ሰይጣን ትግራይን ያዋረደ።

Post Reply