Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30905
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የምግበ ጦር ሙሉ አከተመ! ይህን ስሙ !!

Post by Horus » 23 Oct 2021, 03:45


Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የምግበ ጦር ሙሉ አከተመ! ይህን ስሙ !!

Post by Meleket » 23 Oct 2021, 04:33

ጐበዝ፡ ታዛቢ የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲህ ይላሉ፡ ጀሮማ ምን የማይሰማው ኣለ፡ ምድሪቱ የምትናገረውንም መስማት ሳያስፈልግ አይቀርም። ውሸትን ደግሞ መጠየፍ ያባታችን ነው! :lol:

"የታላቂቱ ጦቢያ" ሠራዊት ከሸራሮ መቀሌ በሁለት ሳምንት ውስጥ ገባ ብለው፡ ጠቅላዩ ባርላማ ውስጥ ፉከራ ቢጤ ቀርቷቸው እንደነበረ የዛሬ ዓመት ኣካባቢ ኣይተናቸው ነበር። ታድያ ዱቄት የሆነው የጁንታዉ ኃይል፡ እንዴት አልቦካና አልጋገር ቢል ነው፡ በደሴ ዙርያ በአፋርና በጐንደር የተለያዩ ቀጠናዎች እየፏለለ ያለው ጃል! ጠቅላዩ በ2 ሳምንት ጁንታዉን ወደ ክልሉ መመለስ አቅቷቸው ነውን? ወይስ በደሴ ዙርያና በአፋርና ጐንደር ቀጠናዎች እንዲንቀሳቀስ እኒህ ርኅሩኅ ጠቅላዪ በበጎ ፍቃዳቸው ይሁንታቸውን ለጁንታው ኃይል ሰጥተውት?
:mrgreen:


Post Reply