Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: VIDEO: ON DISPLAY:HUNDREDS MORE CHILD SOLDIERS MADE INTO POWs. SOME ARE GIRLS OF 12-14 YEARS OF AGE:"እናቴ_ያለአባት ነው ያሳ

Post by Meleket » 23 Oct 2021, 04:57

yaballo wrote:
23 Oct 2021, 00:12
VIDEO: ON DISPLAY TODAY: HUNDREDS MORE CHILD SOLDIERS MADE INTO POWs SOME ARE GIRLS OF 12-14 YEARS OF AGE: "እናቴ_ያለአባት ነው ያሳደገችኝ "
#እናቴ_ያለአባት ነው ያሳደገችኝ #አባቴ የ3አመት ልጅ እያለሁ ነው #የሞተው 😭😭 #በህይወት_አለሁ_አልሞትኩም‼️ መልዕክቱን እድርሱላት ለወላጅ #እናቷ ይሄ #ታላቅ_ዜና ነው🙏

https://www.facebook.com/jigjigaonline/ ... 7296732547
Please wait, video is loading...
ወደል ወደሉ ለሥልጣን አሰፍስፎ፣
ጨቅላ ጨቅላዉን ለጦርነት አሰልፎ፣
ጳጳስና ዲያቆኑ በጥላቻ ርእዮት ተቆላልፎ፣
ልሂቅ ነኝ ባይ ሁላ በዘር ቦለቲካ ተወትፎ፣
“ታላቂቱ ኢስጦቢያን” በብልጥግና ጎዳና ወደፊት አንቀራፎ፣
አየነው የጦቢያን ነገር እርስበርስ በሴራ ተጠላልፎ። :lol:


የጦቢያን ሰራዊት ስናየው በቅጡ፣
ወያኔን ሲያቅተው ፊትፊት መጋፈጡ፣
ጨቅላን እያስበላ ወደል መፈርጠጡ፣
አንዱን ከነ እምባው አንዱን ከነንፍጡ፣
ምስኪን የድሃ ልጅን በመድፍ ማስደፍጠጡ፣
ምንም አይጠቅማችሁም ሰላምን ምረጡ፣
እናንት ብልጥግኖች እንዲሁ ኣትቅለጡ፣
ሕጻን ላይወለድ ዓመት ኣታምጡ፣
እንዴት እንዲህ ብሎ ሚመክራቸው አጡ? :mrgreen:

እንቦቅቅላ ሕፃናቶችን ለጦርነት መማገድ ያሳስበናል፡ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
:mrgreen:

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: VIDEO: ON DISPLAY:HUNDREDS MORE CHILD SOLDIERS MADE INTO POWs. SOME ARE GIRLS OF 12-14 YEARS OF AGE:"እናቴ_ያለአባት ነው ያሳ

Post by tolcha » 23 Oct 2021, 05:34

Going to war is not fun, baby. You are fortunate to survive!

Post Reply