ወልዲያ ስትያዝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘግይቶ ነው የሰማው::
ለምን?
የመንግሥት ሚዲያዎች ወልዲያ ሠላም ነች የሚል ፎቶ ለሕዝብ ሲያደርሱ ስለነበር::
አክቲቪስቶች ጌታቸው ረዳ ወልዲያን ያዝን ያለው ውሸት ነው...የሚል ማደንዘዣ ለሕዝብ ይሰጡ ስለነበር!"
-
- Member
- Posts: 4663
- Joined: 21 Apr 2015, 12:18