Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
dawwit
Member
Posts: 4663
Joined: 21 Apr 2015, 12:18

ወልዲያ ስትያዝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘግይቶ ነው የሰማው:: ለምን? የመንግሥት ሚዲያዎች ወልዲያ ሠላም ነች የሚል ፎቶ ለሕዝብ ሲያደርሱ ስለነበር::

Post by dawwit » 22 Oct 2021, 19:14

ወልዲያ ስትያዝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘግይቶ ነው የሰማው::

ለምን?

የመንግሥት ሚዲያዎች ወልዲያ ሠላም ነች የሚል ፎቶ ለሕዝብ ሲያደርሱ ስለነበር::

አክቲቪስቶች ጌታቸው ረዳ ወልዲያን ያዝን ያለው ውሸት ነው...የሚል ማደንዘዣ ለሕዝብ ይሰጡ ስለነበር!"