Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Educator
Member
Posts: 1995
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: PHOTO: TODAY'S POWs: የኮ/ል ፉጋ የአህዮች ብርጌድ!-LITERALLY|ከደሴ ፍንፍኔ ፍርጠጣው ጦፏል | DR. TSEGAYE ARARSA: "አብይ አህመድ አሁን እንደ ጎማ ተንፍ

Post by Educator » 22 Oct 2021, 21:53

Yesterday's fare for one person from Dessie to Addis was 12,000 Birr by mini bus.
yaballo wrote:
22 Oct 2021, 18:59
PHOTO: TODAY'S POWs: የኮ/ል ፉጋ የአህዮች ብርጌድ! - LITERALLY. | ከDESSIE ሽሽቱ ጦፏል። ከደሴ ፍንፍኔ ፍርጠጣው በሚኒባስ ኮንትራት 20 ሺህ ብር ሲሆን፣ ለአንድ ሰው ደግሞ 4,500 ብር ነው።

FIRST .. VIDEO: TODAY'S POWs AKA THE USUAL GUDEELA-ZINJERO VARIETY ...

https://www.facebook.com/10006488815017 ... 8638345606
Please wait, video is loading...



AND ...

https://www.facebook.com/jigjigaonline/ ... 6156933887
Please wait, video is loading...

ያለፈው ሳምንት ትጥቅ እና ስንቅ የጫኑ በውጫሌ ግንባር ከ190 በላይ የተማረኩ የአብይ አህመድ አህዮች በሰላም ወደ ማረፊያ ቦታ መቀሌ ገበተዋል።😆

Torbee darbe galaafi meeshaa waraanaa kan fe'an Harroonni Abiy Ahmed 190 ol Adda wucaaletti booji'aman nagayaan gara maqaleetti galanii jiru!😊










AND ...


ከደሴ ፍንፍኔ ፍርጠጣው በሚኒባስ ኮንትራት 20.000 ሺህ ብር ሲሆን፣ ለአንድ ሰው ደግሞ 4,500 ብር ነው።


ደሴ ከተማ ከፍተኛ ትርምስ ውስጥ መግባቷ እየተነገረ ይገኛል።
**********
ደሴ ከተማ አቅራቢያ ትናንት አመሻሽ ጀምሮ የከባድ መሳሪያ ድምጽ መሰማቱን ተከትሎ ነዋሪዎች እየተተራመሱ ይገኛሉ።
መላ ከተማዋ በከባድ ድንጋጤ ውስጥ ናት ያለው አንድ የከተማው ነዋሪ አቅም ያለው ሰው ከተማዋን ጥሎ እየሸሸ ነው ብሏል። በዚህ ምክንያት ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ የአውቶብስ ክፍያ ከወትሮው በስድስት እጥፍ ጭማሪ አሳይቷል ሲል ለሬውተርስ ዜና ምንጭ አስረድቷል።
በትናንትናው ዕለት ደሴ ከተማ በትግራይ ሠራዊት ከባድ መሳሪያ ዕላማ ውስጥ መግባቷን አቶ ጌታቸው ረዳ መናገራቸው ይታወሳል።
የዜና ሊንክ: https://www.washingtonpost.com/.../0acde54e-331e-11ec... ማለዳ ሚዲያ




PLUS ...

አብይ አህመድ አሁን እንደ ጎማ ተንፍሷል። ... የህግ ባለሙያ እና የፖለቲካ ተንታኝ ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ







በሎም! …

https://www.facebook.com/fishale.futsum ... 2270606788
Please wait, video is loading...