የመጨረሻው መጨረሻ!! እልቂቱ ዘግናኝ ነው። ያለውን አስጨርሶ ተጨማሪ ማስገባትም ህልም ሆነ።
-
- Member
- Posts: 4080
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
27 ክፍለጦር አሰልፎ ደሴን ለመያዝ የተፍጨረጨረው ትህነግ ፥ ከ 80 ተሳቢ በላይ ተጨማሪ ሃይሉ በአየር ሃይል መንገድ ላይ ቀርቱኣል
የመጨረሻው መጨረሻ!! እልቂቱ ዘግናኝ ነው። ያለውን አስጨርሶ ተጨማሪ ማስገባትም ህልም ሆነ።