Page 1 of 1

የጁንታ መሪዎች ኣስቂኝ ናቸው ። ልይዙን ሲመጡ ህዩማን ሽልድ ኣድርገን ራሳችን ከመከላከል በስተቀር ምን ልናደር ከማለት መንግስት የትግራይ ህዝብን ለማጥፋት ስለ ፈለገ እኛ ህዝባዊ ጦርነት

Posted: 22 Oct 2021, 15:26
by Abe Abraham



የጁንታ መሪዎች ኣስቂኝ ናቸው ። ልይዙን ሲመጡ ህዩማን ሽልድ ኣድርገን ራሳችን ከመከላከል በስተቀር ምን ልናደር ከማለት መንግስት የትግራይ ህዝብን ለማጥፋት ስለ ፈለገ እኛ ህዝባዊ ጦርነት ከማወጅ በስተቀር ሌላ ኣማራጭ ኣልነበረንም ይላሉ ። እውነቱ እሱ ኣይደለም ። ጁንታው የትግራይ ህዝብን እንደ መደበቅያው እየተጠቀመ ነው ያለ ።