Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33235
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

(((What I Say Happens))):የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ወደ ትግራይ ዋና ከተማ መቀሌ የሚያደርጋቸውን በረራዎች በሙሉ ዛሬ ማገዱን አስታወቀ!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 22 Oct 2021, 14:36

Natnael Mekonnen
1o11nedh0 ·
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ወደ ትግራይ ዋና ከተማ መቀሌ የሚያደርጋቸውን በረራዎች በሙሉ ዛሬ ማገዱን አስታወቀ።

#Ethiopia : ድርጅቱ በረራዎቹን ያገደው 11 መንገደኞችን ያሳፈረ ዛሬ ከአዲስ አበባ የተነሳ አንድ አውሮፕላኑ መቀሌ እንዳያርፍ ከተከለከለ በኋላ መሆኑን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ሽቴፋን ዱጃሪክ አስታውቀዋል።ዱጃሪክ እንዳሉት ይኽው የተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ የአየር አገልግሎቶች በምህጻሩ ዩ ኤን ኤች ኤ ኤስ በረራ ከፌደራል መንግሥት ባለስልጣናት ፈቃድ ያገኘ ቢሆንም በመቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ የበረራ ተቆጣጣሪዎች መቀሌ እንዳያርፍ ትዕዛዝ ተስጥቶታል።አውሮፕላኑ አዲስ አበባ ተመልሶ በሰላም ማረፉን የተናገሩት ዱጃሪክ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅቶች የሆነውን በጥንቃቄ እያጠኑ መሆኑንም ተናግረዋል።

================================================================================================
2 Abiy:U Should Stop All UN Fake Aid Flights 2 Meqelle,Cursed-Land-Tigray ASAP!!! WEEY GUUD !!!
by tarik » Today, 12:08 » in Ethiopian News & Opinion.
I wrote this 2 hours ago and it happened. Respect I "tarik" z Great Eritrean.