Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል

Post by Hameddibewoyane » 22 Oct 2021, 09:07

ከግንባር የተገኙ ዜናዎች
➖➖➖➖➖➖➖➖
✔️መከላከያ አምባሠል ወረዳን ትናንት ማምሻውን ተቆጣጥሯል።
✔️የወረባቦ ወረዳ ቢስቲማን መከላከያ ሰራዊት በእጅ አስገብቷል።
✔️በሃይቅ ዙሪያ የመከላከያ ተጋድሎ በሚገርም ጀብዱ የተረፈው ጁንታ የለም።
✔️የፋኖና ሚሊሻ እንዲሁም በየከተማው የወጣቶች ቅንጅት የሚገርም ነው።
✔️በተለያዩ አካባቢዎች ሰርጎ ገቦችና አስተኳሾች ተይዘዋል።
✔️በወረባቦ ግንባር የወገን ጦር ድል አድርጓል።
✔️በጭፍራ በተደረገው የአየር ጥቃት አሸባሪው ህወሓት ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል።

Post Reply