-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
-
- Member+
- Posts: 9527
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል አምባሰል
ከግንባር የተገኙ ዜናዎች
መከላከያ አምባሠል ወረዳን ትናንት ማምሻውን ተቆጣጥሯል።
የወረባቦ ወረዳ ቢስቲማን መከላከያ ሰራዊት በእጅ አስገብቷል።
በሃይቅ ዙሪያ የመከላከያ ተጋድሎ በሚገርም ጀብዱ የተረፈው ጁንታ የለም።
የፋኖና ሚሊሻ እንዲሁም በየከተማው የወጣቶች ቅንጅት የሚገርም ነው።
በተለያዩ አካባቢዎች ሰርጎ ገቦችና አስተኳሾች ተይዘዋል።
በወረባቦ ግንባር የወገን ጦር ድል አድርጓል።
በጭፍራ በተደረገው የአየር ጥቃት አሸባሪው ህወሓት ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል።