Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33102
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

<<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of: አየር ኃይል ዛሬም በመቀሌ ወታደራዊ ኢላማን አደባየ:--ድሮኖች ታሪክ ሠሩ:==አምባሰል ነጻ ወጥቷል!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 22 Oct 2021, 07:34


=========================================================================================================================
Natnael Mekonnen
1htSnfso0t ·
ሰበር ዜና ‼️

የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ተጨማሪ የአየር ጥቃት ፈፅሟል።

#Ethiopia : የዛሬው የአየር ድብደባ የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር (TPLF) የማሰልጠኛ ማዕከል መሆኑን በፌዴራል መንግስት ስር ያለው የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገፅ አሳውቋል። ገፁ የአየር ድብደባው የት እንደተፈፀመ በግልፅ ባይጠቅስም " ሌላው የአሸባሪው ቡድን የህወሓት ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ የአየር ጥቃት ዒላማ ሆኗል" ሲል ገልጿል። አክሎም "ይህ ማዕከል ለአሸባሪው ቡድን ወታደራዊ ሥልጠና ከመዋሉ በፊት የኢፌዴሪ መከላከያ ማሠልጠኛ ማዕከል ነበር በአሁኑ ወቅት አሸባሪው ቡድን በዚህ ተቋም ውስጥ ወታደራዊ ስልጠና የሚሠጥበት፤ የዉጊያ ግንኙነት ኔት ወርክ ያለበት ነው" ብሏል።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችና ምስል ቪዲዮ ለመመልከት ቴሌግራም 👉 https://t.me/NatnaelMekonnen21

tarik
Senior Member+
Posts: 33102
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of: አየር ኃይል ዛሬም በመቀሌ ወታደራዊ ኢላማን አደባየ:--ድሮኖች ታሪክ ሠሩ:==አምባሰል ነጻ ወጥቷል!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 22 Oct 2021, 08:03


==========================================================================================================================





tarik
Senior Member+
Posts: 33102
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of: አየር ኃይል ዛሬም በመቀሌ ወታደራዊ ኢላማን አደባየ:--ድሮኖች ታሪክ ሠሩ:==አምባሰል ነጻ ወጥቷል!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 22 Oct 2021, 11:17

Natnael Mekonnen
33m ·
" ... በራሳቸው ምክንያት ካልሆነ በስተቀር የአየር ድብደባውና የሰብአዊ እርዳታ ጫኝ አውሮፕላን እንቅስቃሴ አይገናኝም " - ዶ/ር ለገሰ ቱሉ
#Ethiopia : ዛሬ ሮይተርስ 2 የሰብአዊ እርዳታ ሰራተኞችን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ የተመድን የሰብአዊ እርዳታ የጫነ አውሮፕላን መንግስት በትግራይ ክልል ባካሄደው የአየር ድብድባ ምክንያት መቐለ ማረፍ አልቻለም ብሏል።
ሮይተርስ በዚህ ጉዳይ ሁለት ሰማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ሰዎችን ማናገሩን ጠቅሷል።
ይህንን ጉዳዩን በተመለከተ ለአል ዐይን ቃላቸውን የሰጡት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ፥ " በራሳቸው ምክንያት ካልሆነ በስተቀር የአየር ድብደባው እና የሰብአዊ እርዳታ ጫኝ አውሮፕላን እንቅስቃሴ አይገናኝም" ብለዋል።
“አንደኛ ሰዓቱ የተለያየ ነው” ያሉት ዶ/ር ለገሰ፤ “መዳረሻዎችም የተለያዩ ናቸው” ሲሉም ተናግረዋል።



Post Reply