Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Is colonialism bad for you?

Post by sun » 21 Oct 2021, 20:55


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: Is colonialism bad for you?

Post by Guest1 » 22 Oct 2021, 10:34

How did you come up with colonialism nicities? Topic prejudice. Why? colonialism, childhood experience, conflict....one brilliant saying, first time to hear
‘’too much friendship is deception’’

colonialism? good, democratic system (not village democracy makes it easier but not a system. bad? caste system lol. one other benefit not mentioned industrialisation.

Colonialism today? ለምን? አያስፈልጋቸውም። አሁን የጅ አዙር እያለ ስዎቻቸውን ሊያስጨርሱ? አያደርጉትም። መጀመሪያ ጥቁርና ቡኒውም ተጨፋጭፈው ቁጥራቸው ሲወርድና ተዳክመው በሩ በሰፊው ሲከፈት ምናልባትም 10 ወይም 20 አመት ብኋላ። ፋይዳው ስልጡን አለምን መቀላቀል። ስልጣኔ ማለት ደረጃውን የጠበቀ ነጩ መሪና በትላልቅ ፎቆች የሚኖር፤ ቡኒው ተላላኪና ጥቁሩ የፋብሪካና የእርሻና የቤት ባሪያ። ለተለያየ ምክንያትም በባሪያነት መሸጥን ይጨምራልና አለም በምርትም በባሪያዎችም ትበለጽጋለች ፡)

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Is colonialism bad for you?

Post by Digital Weyane » 22 Oct 2021, 13:06

እንግሊዛዊቷ ሴትዮ <<ነጮች የአፍሪቃ ህዝቦችን ለዘመናት ለመግዛት የገፋፋቸው ዋናው ሙክንያት የአህጉሪቱን ሀብት ለመበዝበዝና ለመዝረፍ ሳይሆን ዴሞክራሲ ፣ መልካም አስተዳደርና ፣ የምዕራባዊያን ስልጣኔን ለጡቁሮች ለማስተማር ከሚል የተቀደሰ አጀንዳ የመነጨ ነው>> ብላ የተናገረችውን ነገር በወያኔ ዎገኖቼ ዘንድ ሰፊ ተቀባይነት ያገኘ ፅንሰ-ሐሳብ ነው። ለዚህም ዓላማ ከፍተኛ የሕይወት መስዋዕትነት የከፈሉ እነ መለስ ዜናዊ ፣ ስዩም መስፍን ፣ አባይ ፀሃየ እና አስመላሽ ወልደስላሴ የመሳሰሉት ወያኔዎች በከፊሉ ለመጥቀስ ይቻላል።

የሕወሓት ማኒፌስቶ በእንግሊዛዊቷ ሴትዮ ነው የተፃፈው ለማለትም ይቻላል። :roll: :roll:

Post Reply