Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"በዚህም ተባለ በዚያ የፌደራሊዝምን ሥርዓት አፍርሶ ህዝቦችን በመጨፍለቅ ሀገሪቱን በአንድ ወገን ፍላጎት ሥር ለማስገባት የታለመው ህልም መክኗል።"

Post by sarcasm » 21 Oct 2021, 18:40

በብልጥግና የሚመራው የአሃዳውያን እና የአማራ አክራሪ ኃይሎች በፍፁም ጦርነቱን ሊያሸንፉ አይችሉም። መሸናነፍ ካለ አሸናፊዎቹ በነዚህ ኃይሎች የተገፉ ህዝቦች ናቸው። አሊያም ጦርነቱ በቀላሉ ላያልቅ ይችላል። በዚህም ተባለ በዚያ የፌደራሊዝምን ሥርዓት አፍርሶ ህዝቦችን በመጨፍለቅ ሀገሪቱን በአንድ ወገን ፍላጎት ሥር ለማስገባት የታለመው ህልም መክኗል። አይደለም ህዝቦችን ሊጨፈልቁ ጭረው ጭረው መጥፊያቸውን አውጥተዋል።

#ኣተርፍ_ባይ_አጉዳይ

#የመሬቱን_አነሳ_ብላ_የብብቷን_ጣለች
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "በዚህም ተባለ በዚያ የፌደራሊዝምን ሥርዓት አፍርሶ ህዝቦችን በመጨፍለቅ ሀገሪቱን በአንድ ወገን ፍላጎት ሥር ለማስገባት የታለመው ህልም መክኗል።"

Post by Abere » 21 Oct 2021, 20:25

የህገ መንግሥቱ ጥላት እራሱ ህገ መንግስት ተብየው ነው - ሌላ ማንም ጥላት የለውም። መስራት እና መተግበር ስለማይችል በእራሱ ጊዜ ፍርስርሱ እየወጣ ነው። ለመፈራረስ ደግሞ በመጄመሪያ በሰዎች የተተበተብ ስለነበር የግደታ በሰዎች ይፈርሳል ማለት። ለመሆኑ 30 ዓመታት ሽባ ሁኖ መስራት ያልቻለ ግን ዕልቂት እና ውድመት ያመጣ የወንበዴ ህገ መንግስት ከስንት አስርት ዓመታት በኋላ ነው ህግ ሊሆን የሚችለው? No one can impose an illegal constitution upon people. If people don't accept it, then it is not law of the land. Having such an issue this long itself makes the TPLF constitution null and void. Now it is not even about constitution ( a western borrowed crap), the country can't even resort its natural customary practices to stop bloodshed, ensure safety of individuals, destruction. It is not even time to talk about an illegal constitution, it should be rather Common sense. Crazy TPLF and OLF are driving the country and the people to hell, and they still don't get enough of it. Every day people are concerned about their life about the cause of death of this TPLF's sh!t dedebit by-law

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "በዚህም ተባለ በዚያ የፌደራሊዝምን ሥርዓት አፍርሶ ህዝቦችን በመጨፍለቅ ሀገሪቱን በአንድ ወገን ፍላጎት ሥር ለማስገባት የታለመው ህልም መክኗል።"

Post by sarcasm » 22 Oct 2021, 18:04

sarcasm wrote:
21 Oct 2021, 18:40
በብልጥግና የሚመራው የአሃዳውያን እና የአማራ አክራሪ ኃይሎች በፍፁም ጦርነቱን ሊያሸንፉ አይችሉም። መሸናነፍ ካለ አሸናፊዎቹ በነዚህ ኃይሎች የተገፉ ህዝቦች ናቸው። አሊያም ጦርነቱ በቀላሉ ላያልቅ ይችላል። በዚህም ተባለ በዚያ የፌደራሊዝምን ሥርዓት አፍርሶ ህዝቦችን በመጨፍለቅ ሀገሪቱን በአንድ ወገን ፍላጎት ሥር ለማስገባት የታለመው ህልም መክኗል። አይደለም ህዝቦችን ሊጨፈልቁ ጭረው ጭረው መጥፊያቸውን አውጥተዋል።

#ኣተርፍ_ባይ_አጉዳይ

#የመሬቱን_አነሳ_ብላ_የብብቷን_ጣለች
Please wait, video is loading...
It seems that Tewodros, who belongs to Political unitarism school of thought, thinks that the federal forces have won.


Post Reply