Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ከጎንደር እየተላከ ያለ የቀማኛ ቡድን ኮምቦልቻን ለመዝረፍ አሰፍስፎ እየገባ ይገኛል::

Post by sarcasm » 21 Oct 2021, 17:32

ዘራፊ ቡድን አደራጅቶ ከጎንደር ወደ ወሎ የሚልከው አካል የህዝብ ንብረት በማዘረፍ ወንጀል በማሰማራት ኃላፊነቱን ይወስዳል:: ይህ ከጎንደር እየተላከ ያለ የቀማኛ ቡድን ኮምቦልቻን ለመዝረፍ አሰፍስፎ እየገባ ይገኛል::
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ከጎንደር እየተላከ ያለ የቀማኛ ቡድን ኮምቦልቻን ለመዝረፍ አሰፍስፎ እየገባ ይገኛል::

Post by sarcasm » 22 Oct 2021, 09:08

ከምዕራብ ትግራይ በተዘረፈው ንብረት የበለጸገች ጎንደር፤
ወደ ወሎንም ዘምታለች ያዉ አመል አይቀር

ወንድም ወንድሙን አይዘርፍም! ከደሴ ተዘርፎ ወደ ጎንደር እየገባ ባለው ነገር አፍሬያለው! ታሪካዊ ስህተት ነው!
Please wait, video is loading...

Post Reply