Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33208
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

<<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>ዛሬ በመቀሌ፣ተረገመ-ህዝብና-መረት-ትግራይ ተጨማሪ የአየር ድብደባ መካሄዱን መንግስት አስታወቀ!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 21 Oct 2021, 13:01

Natnael Mekonnen
53m ·
ሰበር ዜና❗️
#Ethiopia : ዛሬ መቀሌ የሚገኘው የጁንታው ወታደራዊ ማሠልጠኛ በአየር ተመቷል። ተቋሙ ቀደም ሲል የመከላከያ ማሠልጠኛ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ጁንታው ወታደሩን ስልጠና የሚሠጥበት ነው። እነ ጻድቃንም ወታደራዊ የውጊያ እቅድና ልምምድ የሚያደርግበት እንደነበር ተገልጿል:: (ፎቶ:-ፋይል)

=========================================================================================================================
Natnael Mekonnen
2Spo66m1ore ·
ዛሬ በመቀሌ ተጨማሪ የአየር ድብደባ መካሄዱን መንግስት አስታወቀ!

#Ethiopia : የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዛሬ ከቀትር በኋላ በመቀሌ ከተማ በሚገኘው የቀድሞው የሰሜን እዝ ዋና መቀመጫ ግቢ ላይ የአየር ድብደባ ማካሄዱን መንግስት ይፋ አደረገ። የመንግስት ኮሚንኬሽን አገልግሎት ኃላፊ የሆኑት ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የአየር ድብደባው ከቀትር በኋላ መካሄዱን ለሪፖርተር አረጋግጠዋል።

የአየር ድብደባው የተካሄደው ቀደም ሲል የአገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን እዝ ዋና መቀመጫ በነበረው እና በአሁኑ ወቅት የህወሓት ኃይል ለወታደራዊ አገልግሎት በሚጠቀምበት ግቢ ላይ መሆኑን ገልጸዋል።



Post Reply