Page 1 of 1

<<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>የኢትዮጵያ አየር ሀይል 18 የኣሸባሪ-ህወሓት መሳርያ የጫኑት ትራኮች ኣውድወዋል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 21 Oct 2021, 11:16
by tarik
Natnael Mekonnen
2t01on2s9m5ora ·
ሰበር ዜና ‼️
#Ethiopia : የኢትዮጵያ አየር ሀይል ተዋጊ ጀቶች ከጭፍራ አካባቢ ከባድ መሳሪያና ታጣቂዎችን በመጫን በመንቀሳቀስ ላይ የነበረን 18 ከባድ መኪና ከነጫኑት መሳሪያና የህወሓት ታጣቂዎች በአየር ሀይላችን በተወሰደባቸው እርምጃ ሙሉ በሙሉ ወድመዋል!