Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20573
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ቴዲ አፍሮ

Post by Fed_Up » 21 Oct 2021, 10:49

ዝም ጭጭ ያአለው ምናልባት ወያኔ ከመጣ ብሎ ፈርቶ ነው? ይሄ ሸቃጭ ምናልባት እኮ ወያኔ ከተጠራረገ በሆላ "ድል .. ኢትዮጵያ ... ጀግኖች... ገለመሌ" ብሎ ሊዘፍን ያስብ ይሆናል::

ያስተዛዝበዋል ውሎ ሲያድር... ከዚህ በሆላ አዝምሮ የህዝቡን ልብ የሚነካ ዘፈን ዘፍኖ ገንዘብ ማጋበስ ያበቃለት ይሆን?

ህዝብ ሲተፋ ከሰማይ አውርዶ አፈር ላይ ይቀላቅለሃል:: ከወያኔ አወዳደቅ ያለመማር አርቆ አለማሰብ ነው:: ሸቃጩ ቴዲም ወደላይ ያወጣው ህዝብ አፈር ላይ እንዳይለውሰው ቢያአስብ እና ከህዝብ ጎን ቢቆም ይሻለዋል:: ዝም ጭጭም እኮ መልእክት አለው::

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Abe Abraham » 21 Oct 2021, 11:38

  • ወያኔ መሬታቸው ወሮ ሰውና እንስሳ እየገደለና እያንገላታ " ወያኔ ጥላቻው ከኣቢ ከሆነ ለምን እኛ ፋክድኣፖቹን ኣዲስ ኣበባ እንዲደርሱ መንገድ ኣንከፍትላቸውም ? እሱ እኮ ነው የሚያጣላን ? ከወያኔ ሊከላከልልን ኣይፈልግም ። ያሁኑ ኣንገብጋቢ ጥያቄኣችን የኣማራና የኣፋር ህዝብ ጉዳይ ሳይሆን ኣለክሳንደር ነው ። በዛብህ ኤርትራውያን ስለ ገደለ ጀግናችን ነው ። " ለሚሉት ሴቶች እንዳትላቸው ሴቶች ታጥቀው በቅድመ-ግንባር ተሰልፈዋል ወንዶች እንዳትላቸው የወንድ ስራ ኣይሰሩም ...ይህ በንዲህ እያለ ቴዲ ኣፍሮን በዝምታው መክሰስ እንዴት ተገቢ ይሆናል ?

    ኣሸናፊ በጋሻው ዘ-ሃረሩ

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Horus » 21 Oct 2021, 12:43

Fed_Up wrote:
21 Oct 2021, 10:49
ዝም ጭጭ ያአለው ምናልባት ወያኔ ከመጣ ብሎ ፈርቶ ነው? ይሄ ሸቃጭ ምናልባት እኮ ወያኔ ከተጠራረገ በሆላ "ድል .. ኢትዮጵያ ... ጀግኖች... ገለመሌ" ብሎ ሊዘፍን ያስብ ይሆናል::

ያስተዛዝበዋል ውሎ ሲያድር... ከዚህ በሆላ አዝምሮ የህዝቡን ልብ የሚነካ ዘፈን ዘፍኖ ገንዘብ ማጋበስ ያበቃለት ይሆን?

ህዝብ ሲተፋ ከሰማይ አውርዶ አፈር ላይ ይቀላቅለሃል:: ከወያኔ አወዳደቅ ያለመማር አርቆ አለማሰብ ነው:: ሸቃጩ ቴዲም ወደላይ ያወጣው ህዝብ አፈር ላይ እንዳይለውሰው ቢያአስብ እና ከህዝብ ጎን ቢቆም ይሻለዋል:: ዝም ጭጭም እኮ መልእክት አለው::
Fed up
እውነትም ፌድ አፕ! ቲዲ አፍሮ የዛሬ 20 አመት ነው እውነቱን የነገረህ! በዘር ፖለቲካ የሚጨማለቁ ሁሉ ገና ጦርነት አይደለም ፣ ውድመት ነው የሚጠብቃቸው፤ ሰው ከሆንክ፣ ወንድ ከሆንክ፣ ኢትዮጵያዊ ከሆን ተነስና የጎሳ ፖለቲካ ከኢትዮጵያ እንዲጠፋ ተዋጋ ያኔ ቴዲ ሕዝብ ይቀሰቅስልሃል! አንተ በፈተፈትከው የዘር ቆሻሻ ፖለቲካ ቴዲ ያንተ አጨብጫቢ አይደለም። እጅህን ከሱ አንሳ! ጦርነት ፈልገሃል፣ አርፈህ ጦርነትክን ተዋጋ ። ይህ ጦርነት ገና መጀምሩ እንጂ ማለቂያው አይምሰልህ ቆሻሻው ወያኔን እስከ ዘር ፖለቲካ ጭምር አጥፋ ሰላም ከፈልክ አልንህኮ ላለፈው 30 አመት!! አሁን የዘራሃውን እጨድ፣ ትላንት ለቆሻሻው ወያኔ የዘፈንክ ሁሉ ዛሬ ስትዘከረክ ራሱ ወያኔ ነው መልሶ ሚወጋህ! ግዜ ያስተምራል! እንደ ሴት በቴዲ ላይ ማሳበብ ማፈሪያ ነው የሚያደርግህ!

ZEMEN
Member
Posts: 2491
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by ZEMEN » 21 Oct 2021, 12:53

Horus wrote:
21 Oct 2021, 12:43

You are wrong! This the time every artist should do their part. I don't know if you understand the magnitude and depth Ethiopia is in. This is the time for every one to do their part and Teddy Afro is abandoned Ethiopia and when she needs him the most.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Za-Ilmaknun » 21 Oct 2021, 12:54

Teddy has spoken more than enough times! He will remain our icon forever. Hands off!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Horus » 21 Oct 2021, 13:11

Zemen

Now is not the time for ቅስቀሳ! አሁን የመዋጊያ ሰዓት ነው ። የትግሬ ባንዳ ወሎ ላይ እንዲ የሚፏልለው ወሎ አይዋጋም ብሎ ስለሚንቀው ነው። በቃ በትግሬም ያለው ሰው ነው ፣ በወሎም ያለው ሰው ነው ። የወሎ ወጣት መሞት ካልፈለገ ገና የትግሬ ጎረምሳ መጫወቻ ነው የሚሆነው። መልሱ ወሎ ተነስቶ የትግሬን ወራሪ ማባረር ነው ያለበት! አፋርን ተመልከት ! ጎንደሮችን ተመልከታቸው !! ለ30 አመት ነው ገትረው የጠመዱት!! ባንድ ቃል የወሎ ወጣት ጎንደሮችን ነው በምሳሌ መከተል ያለበት !

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Abe Abraham » 21 Oct 2021, 13:18

ZEMEN
Member
Posts: 2491
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by ZEMEN » 21 Oct 2021, 13:22

Horus wrote:
21 Oct 2021, 13:11
Zemen

Now is not the time for ቅስቀሳ! አሁን የመዋጊያ ሰዓት ነው ። የትግሬ ባንዳ ወሎ ላይ እንዲ የሚፏልለው ወሎ አይዋጋም ብሎ ስለሚንቀው ነው። በቃ በትግሬም ያለው ሰው ነው ፣ በወሎም ያለው ሰው ነው ። የወሎ ወጣት መሞት ካልፈለገ ገና የትግሬ ጎረምሳ መጫወቻ ነው የሚሆነው። መልሱ ወሎ ተነስቶ የትግሬን ወራሪ ማባረር ነው ያለበት! አፋርን ተመልከት ! ጎንደሮችን ተመልከታቸው !! ለ30 አመት ነው ገትረው የጠመዱት!! ባንድ ቃል የወሎ ወጣት ጎንደሮችን ነው በምሳሌ መከተል ያለበት !
Horse; I understand but You are undermining the power of "ቅስቀሳ" In a war time " ቅስቀሳ" and music. I don't disagree often with your takes but on this one i disagree with you, sir.

Tog Wajale E.R.
Member+
Posts: 9909
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Tog Wajale E.R. » 21 Oct 2021, 13:25

ጋላ፡ጥምብ፡* Horus *ደሞ፡ብለህ፡ለኩሩ፡ኤርትራዊው፡*Prophesor Fed-Up *ልትደፍር፡ነው።ድሮም፡ጋላና፡ጉራጌ፡ከበግ፡ማረድና፡መሸከም፡ሌላ፡ስራ፡ምን፡ታውቃላችሁ።ብስ*ብስ፡ጋላ፡። Prophesor Fed-Up Is Well Respected Eritrean. Don't Mess Up With Mighty Shaebia Eritrean People. Bissbiss Shettattam Galla Bantu Gurrage.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Horus » 21 Oct 2021, 13:34

ZEMEN wrote:
21 Oct 2021, 13:22
Horus wrote:
21 Oct 2021, 13:11
Zemen

Now is not the time for ቅስቀሳ! አሁን የመዋጊያ ሰዓት ነው ። የትግሬ ባንዳ ወሎ ላይ እንዲ የሚፏልለው ወሎ አይዋጋም ብሎ ስለሚንቀው ነው። በቃ በትግሬም ያለው ሰው ነው ፣ በወሎም ያለው ሰው ነው ። የወሎ ወጣት መሞት ካልፈለገ ገና የትግሬ ጎረምሳ መጫወቻ ነው የሚሆነው። መልሱ ወሎ ተነስቶ የትግሬን ወራሪ ማባረር ነው ያለበት! አፋርን ተመልከት ! ጎንደሮችን ተመልከታቸው !! ለ30 አመት ነው ገትረው የጠመዱት!! ባንድ ቃል የወሎ ወጣት ጎንደሮችን ነው በምሳሌ መከተል ያለበት !
Horse; I understand but You are undermining the power of "ቅስቀሳ" In a war time " ቅስቀሳ" and music. I don't disagree often with your takes but on this one i disagree with you, sir.
I know you and I have similar views often. Here, I am simply being, very, very honest about the whole thing. This entire drama is caused and a product of tribal politics. Not a single person raises this fundamental question. As soon as this war with Tigray ends, another one will flare up. While people mobilize against TPLF, they must also demand the dissolution of Killils and the tribal constitution. I have no doubt that TPLF will be defeated but the land issue between Amara and Tigray will go on... same types of conflicts between all kinds of tribes .... so one sure way of defeating the Tigray madness is to dissolve killils. That is my firm position. I don't have an ounce of doubt that TPLF will be out of Ethiopian politics for good.

ZEMEN
Member
Posts: 2491
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by ZEMEN » 21 Oct 2021, 13:39

Horus wrote:
21 Oct 2021, 13:34

Horse, why not go back to the old ways.
https://upload.wikimedia.org/wikipedia/ ... 29.svg.png

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20573
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Fed_Up » 21 Oct 2021, 14:29

Horus wrote:
21 Oct 2021, 12:43
Fed_Up wrote:
21 Oct 2021, 10:49
ዝም ጭጭ ያአለው ምናልባት ወያኔ ከመጣ ብሎ ፈርቶ ነው? ይሄ ሸቃጭ ምናልባት እኮ ወያኔ ከተጠራረገ በሆላ "ድል .. ኢትዮጵያ ... ጀግኖች... ገለመሌ" ብሎ ሊዘፍን ያስብ ይሆናል::

ያስተዛዝበዋል ውሎ ሲያድር... ከዚህ በሆላ አዝምሮ የህዝቡን ልብ የሚነካ ዘፈን ዘፍኖ ገንዘብ ማጋበስ ያበቃለት ይሆን?

ህዝብ ሲተፋ ከሰማይ አውርዶ አፈር ላይ ይቀላቅለሃል:: ከወያኔ አወዳደቅ ያለመማር አርቆ አለማሰብ ነው:: ሸቃጩ ቴዲም ወደላይ ያወጣው ህዝብ አፈር ላይ እንዳይለውሰው ቢያአስብ እና ከህዝብ ጎን ቢቆም ይሻለዋል:: ዝም ጭጭም እኮ መልእክት አለው::
Fed up
እውነትም ፌድ አፕ! ቲዲ አፍሮ የዛሬ 20 አመት ነው እውነቱን የነገረህ! በዘር ፖለቲካ የሚጨማለቁ ሁሉ ገና ጦርነት አይደለም ፣ ውድመት ነው የሚጠብቃቸው፤ ሰው ከሆንክ፣ ወንድ ከሆንክ፣ ኢትዮጵያዊ ከሆን ተነስና የጎሳ ፖለቲካ ከኢትዮጵያ እንዲጠፋ ተዋጋ ያኔ ቴዲ ሕዝብ ይቀሰቅስልሃል! አንተ በፈተፈትከው የዘር ቆሻሻ ፖለቲካ ቴዲ ያንተ አጨብጫቢ አይደለም። እጅህን ከሱ አንሳ! ጦርነት ፈልገሃል፣ አርፈህ ጦርነትክን ተዋጋ ። ይህ ጦርነት ገና መጀምሩ እንጂ ማለቂያው አይምሰልህ ቆሻሻው ወያኔን እስከ ዘር ፖለቲካ ጭምር አጥፋ ሰላም ከፈልክ አልንህኮ ላለፈው 30 አመት!! አሁን የዘራሃውን እጨድ፣ ትላንት ለቆሻሻው ወያኔ የዘፈንክ ሁሉ ዛሬ ስትዘከረክ ራሱ ወያኔ ነው መልሶ ሚወጋህ! ግዜ ያስተምራል! እንደ ሴት በቴዲ ላይ ማሳበብ ማፈሪያ ነው የሚያደርግህ!
ዴምምምምም! You are bubbling, older man. Calm down! Jesus! Listen, if he is your icon, tell us his stands regarding the woyanus Hell bending to fragment Ethiopia?

Influential Icons talks lead and deliver their opinions like this man.

Teddy Afro appears more of a businessman than a nationalist. It worked for him before but no more.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Horus » 21 Oct 2021, 17:35

Tog Wajale E.R. wrote:
21 Oct 2021, 13:25
ጋላ፡ጥምብ፡* Horus *ደሞ፡ብለህ፡ለኩሩ፡ኤርትራዊው፡*Prophesor Fed-Up *ልትደፍር፡ነው።ድሮም፡ጋላና፡ጉራጌ፡ከበግ፡ማረድና፡መሸከም፡ሌላ፡ስራ፡ምን፡ታውቃላችሁ።ብስ*ብስ፡ጋላ፡። Prophesor Fed-Up Is Well Respected Eritrean. Don't Mess Up With Mighty Shaebia Eritrean People. Bissbiss Shettattam Galla Bantu Gurrage.
አንተ እበት ፋንዲያ አፍ! እኔኮ እንዳንተ ላለ የእንግዴ ልጅ ስመልስ አልፈአደም ! የሸRርሙጣ ልጅ :x :x

euroland
Member+
Posts: 7920
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by euroland » 21 Oct 2021, 20:44

Fed bro
I was thinking the same thing the other day why this scam artist was so quite ever since the war started.
He has been scamming the Ethiopian people for far too long, playing with their feelings while fattening his pocket.
It make sense what you stated; he probably is saying what if Weyane returns to Melelik place and the consequence if he had said anything against them now. He is extremely shrewd guy. Gellable people like Horus and co. are taking for a ride.

My question to the gellable Ethiopians.
What's the reason he has not given one single dime for the war effort or to support the displace citizens? Many Ethiopians, rich and poor are donating millions for the cause, but not him.

Why couldn't go to the war front as many well known artists are doing as the moment and preform for the solders who are ready to give their life for their country? Coward much?

Fed_Up wrote:
21 Oct 2021, 10:49
ዝም ጭጭ ያአለው ምናልባት ወያኔ ከመጣ ብሎ ፈርቶ ነው? ይሄ ሸቃጭ ምናልባት እኮ ወያኔ ከተጠራረገ በሆላ "ድል .. ኢትዮጵያ ... ጀግኖች... ገለመሌ" ብሎ ሊዘፍን ያስብ ይሆናል::

ያስተዛዝበዋል ውሎ ሲያድር... ከዚህ በሆላ አዝምሮ የህዝቡን ልብ የሚነካ ዘፈን ዘፍኖ ገንዘብ ማጋበስ ያበቃለት ይሆን?

ህዝብ ሲተፋ ከሰማይ አውርዶ አፈር ላይ ይቀላቅለሃል:: ከወያኔ አወዳደቅ ያለመማር አርቆ አለማሰብ ነው:: ሸቃጩ ቴዲም ወደላይ ያወጣው ህዝብ አፈር ላይ እንዳይለውሰው ቢያአስብ እና ከህዝብ ጎን ቢቆም ይሻለዋል:: ዝም ጭጭም እኮ መልእክት አለው::

sesame
Member+
Posts: 5875
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by sesame » 21 Oct 2021, 20:54

Is his wife Agame? May be that is the reason he is quiet!

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Horus » 21 Oct 2021, 21:58

ቴዲ አፍሮ ከሁላችሁም በላይ የሞራል ልዕልና ያለው፣ ከማንኛችሁም በላይ ቆሻሻ ወያኔና የሱ ተለጣፊ ቂጥ ላሽ የ9 ክልል ተላላክኪዎች ያፈረሷትን ኢትዮጵያ ከሁላችሁም አሽቃባጮች 20 አመት ቀድሞ ትውልድን ከዳር እስከ ዳር አንስቶ እንደ ነንተ ላሉ ፋንዲያዎች ይህን ቀን የሰጠ፣ ውድ የሆነው ሰዓቱን ለቆሰለ ወታደር ከእጁ ፈትቶ የሰጠ ፍጹም ምጡቅ ኢትዮጵያዊ እንደ ናንተ ባለ ቦዘኔ የኢ አር ውዳቂዎች ይሰደብ!!! ያስገርማል!!! ማፈሪያዎች!!!

euroland
Member+
Posts: 7920
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by euroland » 21 Oct 2021, 22:00

sesame wrote:
21 Oct 2021, 20:54
Is his wife Agame? May be that is the reason he is quiet!
Her mom is Agame, her dad is from Qemant (pro Agame small clan who live inside Amara region).

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20573
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Fed_Up » 21 Oct 2021, 23:15

Brother euro
As you know Dr. Abiy is as same age as Teddy. The businessman Teddy ,I guessis feeling, his popularity shrinking while the Young primer popularity sky rocketing . There is jealousy going on in his dwarf ego as well. :lol: Moreover, his wife geology (Qemant and game) may have toll on him. Hehehe

euroland wrote:
21 Oct 2021, 20:44
Fed bro

I was thinking the same thing the other day why this scam artist was so quite ever since the war started.
He has been scamming the Ethiopian people for far too long, playing with their feelings while fattening his pocket.
It make sense what you stated; he probably is saying what if Weyane returns to Melelik place and the consequence if he had said anything against them now. He is extremely shrewd guy. Gellable people like Horus and co. are taking for a ride.

My question to the gellable Ethiopians.
What's the reason he has not given one single dime for the war effort or to support the displace citizens? Many Ethiopians, rich and poor are donating millions for the cause, but not him.

Why couldn't go to the war front as many well known artists are doing as the moment and preform for the solders who are ready to give their life for their country? Coward much?

Fed_Up wrote:
21 Oct 2021, 10:49
ዝም ጭጭ ያአለው ምናልባት ወያኔ ከመጣ ብሎ ፈርቶ ነው? ይሄ ሸቃጭ ምናልባት እኮ ወያኔ ከተጠራረገ በሆላ "ድል .. ኢትዮጵያ ... ጀግኖች... ገለመሌ" ብሎ ሊዘፍን ያስብ ይሆናል::

ያስተዛዝበዋል ውሎ ሲያድር... ከዚህ በሆላ አዝምሮ የህዝቡን ልብ የሚነካ ዘፈን ዘፍኖ ገንዘብ ማጋበስ ያበቃለት ይሆን?

ህዝብ ሲተፋ ከሰማይ አውርዶ አፈር ላይ ይቀላቅለሃል:: ከወያኔ አወዳደቅ ያለመማር አርቆ አለማሰብ ነው:: ሸቃጩ ቴዲም ወደላይ ያወጣው ህዝብ አፈር ላይ እንዳይለውሰው ቢያአስብ እና ከህዝብ ጎን ቢቆም ይሻለዋል:: ዝም ጭጭም እኮ መልእክት አለው::

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20573
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Fed_Up » 21 Oct 2021, 23:28

Horus wrote:
21 Oct 2021, 21:58
ቴዲ አፍሮ ከሁላችሁም በላይ የሞራል ልዕልና ያለው፣ ከማንኛችሁም በላይ ቆሻሻ ወያኔና የሱ ተለጣፊ ቂጥ ላሽ የ9 ክልል ተላላክኪዎች ያፈረሷትን ኢትዮጵያ ከሁላችሁም አሽቃባጮች 20 አመት ቀድሞ ትውልድን ከዳር እስከ ዳር አንስቶ እንደ ነንተ ላሉ ፋንዲያዎች ይህን ቀን የሰጠ፣ ውድ የሆነው ሰዓቱን ለቆሰለ ወታደር ከእጁ ፈትቶ የሰጠ ፍጹም ምጡቅ ኢትዮጵያዊ እንደ ናንተ ባለ ቦዘኔ የኢ አር ውዳቂዎች ይሰደብ!!! ያስገርማል!!! ማፈሪያዎች!!!
አቶሆረስ

ተርጋጉ እንጂ:: ይህም ሰው እኮ አንድ ወቅት "የሞራል ስብእና" አለው ብለን አጨብጭበልነት ብቻ ሳይሆን ፎቶውንሳይቀር ግድግዳችንላይ ሰቅለንለት ነበር:: እየተሳስብን እንጂ!

Naga Tuma
Member+
Posts: 5523
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ቴዲ አፍሮ

Post by Naga Tuma » 22 Oct 2021, 01:21

Horus wrote:
21 Oct 2021, 13:34
Not a single person raises this fundamental question.
Horus,

Did you get a chance to read again the comments at the following link, which was posted here back in 2014: ETHIOPIA'S "ETHNIC FEDERALISM" IS MELES ZENAWI'S ORPHAN?

If yes, doesn't it attempt to raise the same concern as yours and many others? If you have got a chance to read and feel that it doesn't, it would be interesting to read what other alternatives you may have envisioned in order to address the fundamental question.

Post Reply