Don't touch this industrial complex. It belongs to Ethiopian people who are already destitute.
yaballo wrote: ↑21 Oct 2021, 08:56ሰበር #መቐሌ: ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ ላይ ያለው የአገሪቷ ትልቁ የኢንዱስትሪ ፓርክ የብልፅግና መንግስት ድሮን መገጣጠሚያ እና የከባባድ መሳሪያ መጋዘን አድርጎ እየተጠቀመበት እንደሆነ የትግራይ ስለላ ድርጅት መረጃው ደርሶታል! | VIDEO: TODAY'S POWs
ሰበር #መቐሌ: ለሶስተኛ ቀን በጀት በዚ ሰአት እየተደበደበች ነው!
በተያያዘ ዜና ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ ላይ ያለው የአገሪቷ ትልቁ የኢንዱስትሪ ፓርክ የብልፅግና መንግስት ድሮን መገጣጠሚያ እና የከባባድ መሳሪያ መጋዘን አድርጎ እየተጠቀመበት እንደሆነ የትግራይ ስለላ ድርጅት መረጃው ደርሶታል!