Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

TDF ኮሽ ባደረገ ቁጥር፣ የኤርትራ አጋሜዎች ለምንድነው ግን የሚርበተበቱት?

Post by EPRDF » 21 Oct 2021, 00:09


እውነት ለኢትዮጵያና ሕዝብዋ አዝነው ወይስ ለአማራ ከመቆርቆር ነው? ከኛ በላይ ኢትዮጵያዊ ሆነው አረፉት እኮ።
አረ ትንሽ ሐፍረት

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: TDF ኮሽ ባደረገ ቁጥር፣ የኤርትራ አጋሜዎች ለምንድነው ግን የሚርበተበቱት?

Post by TGAA » 21 Oct 2021, 00:59

Is this a poor attempt in revers psychology ? Eritreans have more of a disgust for weyanes but not fear. Fear of Eritreans ,particularly Issyas , seems instinctual in the land of dedebit .

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: TDF ኮሽ ባደረገ ቁጥር፣ የኤርትራ አጋሜዎች ለምንድነው ግን የሚርበተበቱት?

Post by Digital Weyane » 21 Oct 2021, 02:35

ኡኔ ኡንደሚመስለኝ፣ የአሸባሪው ሕወሃት ጭቆና ፣ ግፍ እና ቤተሰባዊ አገዛዝ በመቃወም ድንበር ተሻግረው ዎደ ኤርትራ የተሰደዱ ተጋሩ ዎገኖቻችን፣ በቅርቡ የተባበሩት መንግሥታት በሳውዲ አረቢያ በእስር ቤት ያሉትን በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ስደተኞችን በአውሮፕላን ኡየጫነ ዎደ ሩዋንዳ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ቦታዎች አስገድዶ እየወሰዳቸው እንዳለ ስለሰሙ በፍርሃት እየተርበተበቱ ነው። ደግነቱ የኤርትራ መንግሥት ተጋሩ ስደተኞቹን ለሥቃይና ለሞት አሳልፎ አይሰጥም። እድለኛ ሆነው ከሞት የተረፉ የጁንታው ታጣቂዎች ከተደመሰሱ በኋላ ግን የተባበሩት መንግሥታት ቱክረቱ ዎደ ኡኛ ዎደ በምዕራባውያን አገሮች የምንኖር የትግራይ ተወላጆች ኡንደሚያቀና ጥርጥር የለውም።

ጥያቄው... ጁንታው ዎንድሜ EPRDF ሻንጣህን ጠቅልለህ የተባበሩት መንግሥታት አውሮፕላንን ተሳፍረህ ዎደ ትግራይ ገብተህ በገዛ ፍቃድህ በጦርነቱ ለመሞት ተዘጋጅተሃል ወይ? :roll: :roll: :roll:

Post Reply