-
- Member+
- Posts: 9536
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
-
- Member+
- Posts: 6387
- Joined: 26 Mar 2015, 08:47
Re: Why is Eritrea the most demonized African country?
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 8489
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Why is Eritrea the most demonized African country?
በኔ አመለካከት ቅኝ ገዢዎች ነጮች በኤርትራ ላይ ያን ያህል ጫና የሚያደርጉና የሀሰት ስም የማጥፋት ዘመቻው የተያያዙበት ዋናው ሙክንያት፣ ኤርትራውያን ተመፅዋችነትን በመፀየፍ ራሳቸውን ችለው መኖር የሚሹ፣ ለዚሁም በትጋት፣ በፅናትና በቁርጠኝነት <<በላብህ በወዝህ ጥረህ ግረህ ብላ>> የሚለውን የእግዚአብሔር ትእዛዝ ለማስፈፀም ሲሉ ምንም ነገር ለመሰዋት ወደ ኋላ የማይሉ ህዝብ ናቸው። ሰይጣን ኤርትራውያን የነጮች የበላይነትን ስላልተቀበሉና፡ ሌብነትንና ልመናን ስለተፀየፉ ብቻ ዝም ብሎ ይጠላቸዋል። እና ባልሰሩት ስራ ለመወንጀል ሌት ተቀን ሴራ በመጎንጎን ላይ ይገኛል። <<ልክ እኔን እንደ ጠላችኝ ዓለም እነርሱን ይጠላቸዋል>> ይላል እግዚአብሔር።