የኤርትራው ንስር የሰማዩ አርበኛ - [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ለጀግና ፓይለቶች ቢቆምማ ሃወልት፣
ለሃብተጽዮን ነበር ሚገባው በእውነት!
ሃገሩ ኤርትራን የታደገ ጀግና፣
ወራሪን በመላ ያደባየ ጀግና፣
በልባችን ነግሷል ስሙ ነው ገናና።
የኤርትራው ንስር የሰማዩ አርበኛ፣
ሃብተጽዮን ሓድጉ እውነተኛው ዳኛ፣
ባለህበት ቦታ ይድረስህ ሰላምታ፣
የ4ሚልየን ህዝብ የኤርትራ አለኝታ።
-
- Member
- Posts: 1364
- Joined: 11 Aug 2018, 07:41
Re: የኤርትራው ንስር የሰማዩ አርበኛ - [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Brigadier General Habtezion Hadgu built Eritrea Air Force - ERAF- from scratch in less than 6yrs.
Using an Italian built Trainer Jet, he destroyed majority of Ethiopian Air Force stationed in Mekele after the Terrorist Woyane indiscriminately bombed Asmara in 1998.
He has been incarcerated without any evidence by the Dictator for 16yrs and no one knows whether he is alive or not.