Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የትግሬ ባንዳ ዉጊያ ሞዴል ወረራ (ኤፒደሚክ) እንጂ የሰው ማዕበል ስልት አይደለም (ትግሬ ተከቧል!)

Post by Horus » 20 Oct 2021, 01:10

በደምብ ሳንመረምር የህዝብ ማዕበል ዉጊያ ስልት ያልነው ማረም ያሻል ። የሰው ማዕበል ስልት ትርጉም የሚኖረው ሁለት የጦር አይሎች ፊት ለፊት ቢጋጠሙ ነበር። አሁን ያለው የጁንታው ስልት ምናልባትም ቴድሮስ አዳኖም ያስተማራቸው ኤፒደሞሎጂካል ሞዴል ነው። ይህም ማለት ኢትዮጵያን እንደ አንድ ሰው አካል ብንወስዳት እንደ ኮቪድ ወይም ቲ ቪ ቫይረስ እጅግ በፍጥነት በመውረርና በመላ አካል በመሰራጨት ሰውዬውን በልቶ የሚገድል ወረርኝ ወይም ኤፒደሚክ በሽታ ማለት ነው።

ስለዚህ የወያኔን ዉጊያ የሚገልጸው የቫረስ ኤፒደሚክ እንጂ የሰው ማዕበል ዉጊያ አይደለም። የዚህ ወረራ አላማ አንድም ጎንደርና ወሎን ይዞ በዚያው መሬት ይዘው መኖር፣ ካልሆነ ደሞ አገሩን አቃጥሎ ሰውና እንሰሳ ገድሎ ወደ ኋላ ማፈግፈግ ነው። መፍትሄውም እንዲሁ ከወረርሽኝ በሽታ ማጥፋት እና መከላከል ሞዴል የሚገኝ ይመስለኛል።
Last edited by Horus on 20 Oct 2021, 01:59, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬ ባንዳ ዉጊያ ሞዴል ወረራ (ኤፒደሚክ) እንጂ የሰው ማዕበል ስልት አይደለም

Post by Horus » 20 Oct 2021, 01:47

The Tigray matter is becoming an armageddon !


Post Reply