Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የተደራጀ ወታደር ታንክ መድፍ ዙ23 የጦር ጀትና ድሮን ያላስቆመው ፍትሓዊ ጥያቄ እና ህዝባዊ ዓላማ፤ በገጀራ እና ቆንጨራ አስቆማለሁ ማለት ህይወትን በዋዛ በርካሽ ዋጋ ማስረከብ ነው::"

Post by sarcasm » 19 Oct 2021, 19:32

የተደራጀ ወታደር : ታንክ : መድፍ : ዙ23 : የጦር ጀት እና ድሮን ያላስቆመው ፍትሓዊ ጥያቄ እና ህዝባዊ ዓላማ ያነገብን ሰራዊት በገጀራ እና ቆንጨራ አስቆማለሁ ማለት ህይወትን እንዲሁ በዋዛ በርካሽ ዋጋ ማስረከብ ነው::

በላዩ ላይ "አብይ አህመድ ሸጠን : ከዳን : ተጫወተብን" እየተባለ አብይ አህመድን ፍለጋ እና አደን እየተመመ ካለ ኃይል ጋር መላተም ህይወት እንደ ተራ እቃ መገበር ዝቅ ሲል እንዝህላልነት ከፍ ሲል ደግሞ ዓላማ ቢስነት ነው::


https://www.facebook.com/alulasolomonk/ ... 3446723591