Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Whither Tigray?

Post by Horus » 19 Oct 2021, 02:01

Human wave warfare = Famine

or

Put down your arms = Feed yourself!

Everything else is TPLF dramatic illusion supported by a cast of western fools!

ሃተታ ቢበዛ ባህያ አይጫንም ! በቃ

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Whither Tigray?

Post by Horus » 19 Oct 2021, 02:21

የትግሬ ባንዳ ስካርና ድራማ !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Whither Tigray?

Post by Horus » 19 Oct 2021, 13:34

ያው እንደ ተባለው በሕዳር መጀመሪያ ላይ፣ የዛሪ ወር ማለት ነው ሲጠበቅ የነበረው አገር አቀፍ ውይይት ይጀመራል ። እኔ ደጋግሜ እንዳልኩት ትህነግና ኦነግ ሸኔ የዚህ አገር አቀፍ ውይይት አካል መሆን ከፈለጉ እሳሪያቸው አስረክበው በሰላም ፖለቲካ ማካሄ አለባቸው ። ማለትም ክ30 እስከ 60 ቀን አላቸው።

ያን ማድረግ ካልፈለጉ የትግሬ ባንዳም በጄት መደብደቡን ይቀጥላል ፣ ሸኔም ጫካ ለጫካ ትታደናለች ! ይሀ ነው !!እይን

ከዚያ በተረፈ ጁንታው ከአማራ ከተባረረ በኋላ የኢትዮጵያ ሰራዊት ዉጊያውን ይዞ ትግሬ ይግባ ወይስ አይግባ በሚለው ትክክለኛ ታክቲክ አለመግባት ነው ። መሆን ያለበት ትግሬ ዙሪያውን በከፍተኛ ጦር መክበብ እና ባንዶች እንዳይገቡ ማፈን። ከዚያም ባንዶች ሌላ ትንኮሳ በደረጉ ቁጥር ጄትና ድሮን ልኮ መደብደብ። ኢትዮጵያ ምንም የሚያስቸኩላት ነገር የለም ።

ነገሩ ሁሉ ጦር አልባ፣ ሰላም አልባ አድርጎ በእንጥልጥል ወጥሮ መተው ነው፣ ባንዳዎች አይምሮ ዘርተው አደብ እስኪገዙ ማለት ነው!!!

Post Reply