Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ጀነራል አማን አምዶን መንግስቱ ገደላቸው?

Post by Abaymado » 18 Oct 2021, 08:50

ካለው መረጃ ጀነራል አማን በቀጥታ ትእዛዝ በመንግስቱ አልተገደሉም :: ይልቅ ኮሚቴው የወሰነው :ነው: ጀነራል አማን እነመንግስቱን እና ሌሎችን ወታደሮች ቂጣቸውን ካልጠረጉ ወጠጠዎች ጋር አልሰራም አልነጋገርም ብለዋል::
በተጨማሪም ጀነራል አማንን ጦር በጀነራል አማን ተኩስ ተከፍቶበታል:: ስለዚህም መንግስቱ ቤታቸው በታንክ እንዲደረመጽ ተወሰነ: ከዛም ተጣቁሰው ተጣኩሰው ሞቱ::

መንጌን ሴጣን የሚያዩት አጋመዎችና ሻቦዎች ናቸው:: መንጌ ግፈኛ ከሆነ: ወያኔ ሻብያ ምን ሊባል ነው? ስንቱን አጠፉት? በአብይስ የሞቱ ስንት ናቸው?