Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ወሎ እና የአፄ ኃይለ ስላሴና የአብይ መንግስታት

Post by sarcasm » 17 Oct 2021, 19:16

በአፄ አብይ እና በአፄ ሃለስላሴ መካከል ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገር ይበዛል።

#ሃይለስላሴ

የስገሌ ጦርነት - እንደዚህ ጦርነት ብዙ ሰው ያለቀበት የለም። ብዙ ወሎየዎች በሴራ አልቁዋል። መሃንዲሱ አፄ ሃለስላሴ ነበር
የወሎ ድርቅ እና ረሃብን በመደበቅ በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ ፈጅተዋል።
የወሎ ጀግኖች አረበኞችን አጥፍተዋል።
ለስልጣን ከፍተኛ ጥም እና ፍቅር አላቸው። ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ ለመጠቅለል ትልቅ የተንኮል እና የሴራ አቅም ነበራቸው። ሃገራችን ላለፉት 60 አመታት ለገጠማት የፖለቲካ ተቃርኖ እሳቸው ትልቁን አስተዋፅኦ አድርገዋል።

#አብይ

የትግራይ - ወሎ ጦርነት - በጣም አስከፊው ነው ባለፉት 60 አመታት ውስጥ ( የአብይ የሴራ ፖለቲካ ወሎየዎች እንዲያልቁ አድርጓል )
ወሎ - በዚህ 3 አመታት በአንበጣ መንጋ፣ በወለጋ፣ መተከል ፣ ወሎ በአማራ ክልል እና በህወሓት ሃይል ወረራ የከፋ ዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል።
የወሎ ወጣት ተስፋ ያላቸው ፖለቲከኞችን እየገፋ ነው።
ለስልጣን ያለው ፍቅር የተለየ ነው። ትልቅ የሴራ እና ተናግሮ 🎷🎷የማሳመን ችሎታ አለው። ስልጣንን በሙሉ ባለፈው ፓርላማ ላይ እንዳየነው እንዳፀደቁለት ጠቅልሎ ወስዶታል።
አሁን ለገባንበት አጣብቂኝ ፣ ጦርነት እና ችግር የሱ ለስልጣን ሲል የተከተላቸው መንገዶች ውጤት ናቸው። በሃይለስላሴ የተበላሹ ብሄራዊ ችግሮች ሳይቀረፉ፣ እሱ ሌላ ብሄራዊ ችግሮችን ጨምሮልናል።
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ወሎ እና የአፄ ኃይለ ስላሴና የአብይ መንግስታት

Post by sarcasm » 13 Aug 2022, 09:37

sarcasm wrote:
17 Oct 2021, 19:16
በአፄ አብይ እና በአፄ ሃለስላሴ መካከል ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገር ይበዛል።

#ሃይለስላሴ

የስገሌ ጦርነት - እንደዚህ ጦርነት ብዙ ሰው ያለቀበት የለም። ብዙ ወሎየዎች በሴራ አልቁዋል። መሃንዲሱ አፄ ሃለስላሴ ነበር
የወሎ ድርቅ እና ረሃብን በመደበቅ በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ ፈጅተዋል።
የወሎ ጀግኖች አረበኞችን አጥፍተዋል።
ለስልጣን ከፍተኛ ጥም እና ፍቅር አላቸው። ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ ለመጠቅለል ትልቅ የተንኮል እና የሴራ አቅም ነበራቸው። ሃገራችን ላለፉት 60 አመታት ለገጠማት የፖለቲካ ተቃርኖ እሳቸው ትልቁን አስተዋፅኦ አድርገዋል።

#አብይ

የትግራይ - ወሎ ጦርነት - በጣም አስከፊው ነው ባለፉት 60 አመታት ውስጥ ( የአብይ የሴራ ፖለቲካ ወሎየዎች እንዲያልቁ አድርጓል )
ወሎ - በዚህ 3 አመታት በአንበጣ መንጋ፣ በወለጋ፣ መተከል ፣ ወሎ በአማራ ክልል እና በህወሓት ሃይል ወረራ የከፋ ዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል።
የወሎ ወጣት ተስፋ ያላቸው ፖለቲከኞችን እየገፋ ነው።
ለስልጣን ያለው ፍቅር የተለየ ነው። ትልቅ የሴራ እና ተናግሮ 🎷🎷የማሳመን ችሎታ አለው። ስልጣንን በሙሉ ባለፈው ፓርላማ ላይ እንዳየነው እንዳፀደቁለት ጠቅልሎ ወስዶታል።
አሁን ለገባንበት አጣብቂኝ ፣ ጦርነት እና ችግር የሱ ለስልጣን ሲል የተከተላቸው መንገዶች ውጤት ናቸው። በሃይለስላሴ የተበላሹ ብሄራዊ ችግሮች ሳይቀረፉ፣ እሱ ሌላ ብሄራዊ ችግሮችን ጨምሮልናል።
Please wait, video is loading...
ደርግም የወሎ ድርቅ ደብቇል።

Post Reply