Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ለአብይና ለአማራ ክልል: አማራ እውን ጀግና ነው: ረፈረፋቸው! ከኢሳት የተባረረው ጎበዜ ሲሳይ ሊደነቅ የሚገባው ጋዜጠኛ

Post by Abaymado » 17 Oct 2021, 10:49



ጎበዜ ሲሳይ መሸለም አለበት
ከዛ የሚተላለፉትን ቪዲዮች በጣም ተመስጬ ነው የምከታተለው። ግን የምለው ለታሪክ እንዲቀመጥ ከዚህ የበለጠ ቪዲዮ ቢሰራ አሪፍ ነው በተለይ ከተቻለ ውጊያው ሲደረግ

ምን ቃል ይውጣኝ? ይህንን እውነት በማየቴ ተደስቻለሁ:የወሎ ታጋዮች የኛ ጀግናዎች ብያለሁ::

ህዝቡ አንድ የሚለን ነገር አለ : አማራ ሽለላ ነው የሚያቀው : ጦርነት አይችልም ።።።። ግን እውነቱ ወጣ ::

መቼም እነዚህ ገበሬዎች እንደ አጋመዎች ይዋሻሉ ብዬ አላስብም:: መረጃውን ተመልከቱ:

በወርቄ በሰሜን ወሎ ወያኔ አራት ግዜ አጠቃ አራቱንም መለሱት:: ምን ያህል ሰው ሞተ?
ከገበሬው 71 የሞተ ሲሆን 72 ቆስሏል 4 መሳርያ ተቀምተዋል
ከወያኔ 308 ሞቷል የቆሰለ ደሞ ከ 209 በላይ ነው
ከወያኔ ላይ የተገፈፈው መሳርያ :
58 ክላሽ እና አንድ ስናይፐር
68 ቦምብ
6 ፀረ ታንክ
44 ሺ ትናንሽ ሽጉጥ እና ጥይት ተገፏል


ለአብይ እና ለአማራ ክልል:

ገበሬው ምን አድርገን ነው መንግስት የሽሸን እያሉ ነው:: መከላከያ ቢቀር ፋኖ እና የአማራ ልዩ ኃይል ለምን አያግዘንም ብለዋል::

መሳርያ ቢሰጠን : ምግብ ብናገኝ መቀሌ ለመግባት ግማሽ ቀን አይፈጅብንም ብለዋል::

ጥያቄዬ መንግስት ፍርሃቱ በደንብ እየጎላ ይመስለኛል:: ለምንድነው አፈግፍጉ : ተዉ አትዋጉ የሚባሉት?


Last edited by Abaymado on 17 Oct 2021, 12:08, edited 4 times in total.


Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለአብይና ለአማራ ክልል: አማራ እውን ጀግና ነው: ረፈረፋቸው! ከኢሳት የተባረረው ጎበዜ ሲሳይ ሊደነቅ የሚገባው ጋዜጠኛ

Post by Abere » 17 Oct 2021, 12:16

እውነትምየጄግና ጄግና። በጣም የገረሙኝ ሁለት ነገሮች:-

፩) መከላከያ ከሚመጣ ባይመጣብን ይሻላል። እኛ ስናሸንፍ ተመለሱ እያለ ይሼሻል። ለወያኔ እኛ መቺ አነስን::

፪) ከወያኔ የማረክናችውን መኪናዎች ወይም ታንኮች ገበሬዎች ስለሆን ሙያ ስለሌለን ምን እናድርጋቸው ይላሉ። ቆቦ ከተማን አትቆጣጠሩ የተባሉ ገበሬዎች
ከቢድዮው እንድምናየው ወያኔዎች ለወሬ ወይም ለፕሮፓጋንዳ ተፈቅዶላቸው እንጅ ቆቦን ይዘዋል ለማለት አይቻልም።በፊትም እኮ ወሎ ለቁማር መጫዎቻ ለወያኔ መያዦ የተደረገ መሆኑን ተረድተናል።እንጅ ወያኔን ለማሳደድ ራያ ብቻ ይበቃታል::

Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ለአብይና ለአማራ ክልል: አማራ እውን ጀግና ነው: ረፈረፋቸው! ከኢሳት የተባረረው ጎበዜ ሲሳይ ሊደነቅ የሚገባው ጋዜጠኛ

Post by Wedi » 17 Oct 2021, 13:03

ጋዚጠኛ ጎበሴ ሲሳይ አንበሳ ጋዚጠኛ ነው፡፡ እጅግ እናመሰግናለን!!
Abaymado wrote:
17 Oct 2021, 10:49
ጎበዜ ሲሳይ መሸለም አለበት
ከዛ የሚተላለፉትን ቪዲዮች በጣም ተመስጬ ነው የምከታተለው። ግን የምለው ለታሪክ እንዲቀመጥ ከዚህ የበለጠ ቪዲዮ ቢሰራ አሪፍ ነው በተለይ ከተቻለ ውጊያው ሲደረግ

ምን ቃል ይውጣኝ? ይህንን እውነት በማየቴ ተደስቻለሁ:የወሎ ታጋዮች የኛ ጀግናዎች ብያለሁ::




Post Reply