Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ብልፅግናን አልቀላቀልም ያለው ግለሰብ የወሰደውን 43, 000 ብር እንዲመልስ በደብዳቤ ተጠየቀ

Post by Thomas H » 17 Oct 2021, 09:19

በሥራ ገበታ ስላልተገኙ ምናምን የሚለው ምክንያት ዝባዝንኬ ነው፡፡ ሰውዬው ዓብይ አህመድ እንዳለቀለት ስላወቀ በጊዜ ላሽ ሊል ፈልጎ ነው፡፡