Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7992
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የህወሃቱ የጡት አባት ስብሃት ነጋ በኦህዴዱ የጡት አባት አባዱላ ገመዳ ተተካ!!! WEEY GUUD!!

Post by Wedi » 17 Oct 2021, 07:20

የህወሃቱ የጡት አባት ስብሃት ነጋ በኦህዴዱ የጡት አባት አባዱላ ገመዳ ተተካ!!! WEEY GUUD!!

የዓብይ አህመድ የጡት አባት በጡረታ ላይ ሆኖ የደረደራቸው የስልጣን ቁምሳጥኖች፣

( እነ እንትናም መቀመቅ ከመውረዳቸው በፊት እንዲህ አቅብጧቸውና በስልጣን ባልገው ነበር)

፩. የኮተቤ ትምህርት ዩንቨርስቲ የቦርድ ሰብሳቢ
፪. የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ
፫. የኦሮሞ ልማት ማሕበር የቦርድ ስብስብ
፬. የዴቦራ ፋውንዴሽን መስራችና ባለቤት
፭. የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት የበላይ ጠባቂ
፮. የደቡብ ክልል የአዲስ አደረጃጀት ጥናት እና ትግበራ የበላይ ኃላፊ
፯. የመከላከያ ሚንስቴር የጦር መሣሪያ ግዥ የበላይ አማካሪና ተደራዳሪ

ኤርሚያስ ለገሰ

Please wait, video is loading...