Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ኑ መሬት ዉሰዱ እየተባለ ወደ ቆቦ የሚጋዘው የትህነግ መንጋ ያልጠበቀው ገሃነም ዉስጥ እየገባ ነው

Post by Za-Ilmaknun » 16 Oct 2021, 11:55

የትግራይ ወጣቶች የዓማራ መሬት ለመቀራመት ሲግተለተሉ፥ በፋኖና በመከላከያ እሳት ወደ አመድ እየተቀየሩ ነው። ሰው የረከሰበት ትህነግ ፥ የትግራይ ህዝብን እያስፈጀው ነው።