Page 1 of 1

በጦርነቱ ምን ያህል ሕዝብ ከእያንዳንዱ አለቀ?

Posted: 16 Oct 2021, 11:44
by Abaymado
እርግጠኛ መረጃ በአሁኑ ሰዓት ማግኘት ይከብዳል:: ግን አንዳንድ መረጃዎች በግምት እየወጡ ናቸው::

ኤርትራን በተመለከተ ከሁለት ቦታ ተመሳሳይ የሚባል አሃዝ ነው ያለው:: ሁለቱም ምንጮች ከወያኔ አፍቃሪ የተገኙ ናቸው:: እንደሚባለው ኤርትራ 40 ሺ - 50 ሺ እንደሞተባት ነው ::

ከኢትዮጵያ ደሞ ወደ 100 ሺ እንዳለቀ ይነገራል::

በእግራይ እስካሁን ምን ያህል እንዳለቀ የለም ግን ስገምት ወደ 500 ሺ ይደርሳል የሚል አለኝ::
ከአማራ ምን ያህል ሞተ ለማለት አስቸጋሪ ነው: ለመገመት :ይከብደኛል:

Re: በጦርነቱ ምን ያህል ሕዝብ ከእያንዳንዱ አለቀ?

Posted: 16 Oct 2021, 13:10
by Digital Weyane
በትውልድ አገሬ ትግራይ የሚገኙ ታማኝ ምንጮቼ እንደነገሩኝ፣ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት በበርካታ ዉጊያዎች የሚጠቀምበትን ወደ መግደያ ቦታ እያስገባ የመምታቱን ስልት ተጠቅሞ ጁንታው ያሰለጠናቸውን 250,000 የጥፋት ሃይሎች ከበባ ውስጥ አስገብቶ በአራት አቅጣጫዎች በተጠመዱ መድፎች ክፉኛ ደቆሳቸው። አንድም በህይወት ያመለጠ ጁንታ አልነበረም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry:

ለዚህም ነው የህወሓት አሸባሪ ቡድን ያንን ሁሉ የትግራይ ወጣት አስጨርሰው ሲያበቁ ጦርነቱን ለመቀጠል በመፈለግ ምንም የማያውቁ የትግራይ ህፃናትን ሃሺሽ እየሰጡ ለጦርነት በማሰለፍ ትግራይን ያለተተኪ ትውልድ እንድትቀር ያደረጉዋት። ተተኪ ትውልድን ማጥፋት ጄኖሳይድ ነው!! :evil:

የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንደሚባለው፣ የህወሓት አሸባሪ ቡድን ዛሬ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ስደተኞች በተባበሩት መንግሥታት አውሮፕላኖች ጭነው በማምጣት በጦርነት ለመማገድ እያሴሩ ነው። :evil:

አንቴ አሸባሪ ጁንታው ዎንድሜ Abaymado በትግራይ ህዝብ ላይ በፈፀምከው ወንጀል አንድ ቀን በህግ ትጠየቃለህ፤ የግዜ ጉዳይ ነው። ማርክ ማይ ዎርድስ። :roll: :roll:

Re: በጦርነቱ ምን ያህል ሕዝብ ከእያንዳንዱ አለቀ?

Posted: 16 Oct 2021, 13:25
by Abaymado
Digital Weyane wrote:
16 Oct 2021, 13:10
በትውልድ አገሬ ትግራይ የሚገኙ ታማኝ ምንጮቼ እንደነገሩኝ፣ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት በበርካታ ዉጊያዎች የሚጠቀምበትን ወደ መግደያ ቦታ እያስገባ የመምታቱን ስልት ተጠቅሞ ጁንታው ያሰለጠናቸውን 250,000 የጥፋት ሃይሎች ከበባ ውስጥ አስገብቶ በአራት አቅጣጫዎች በተጠመዱ መድፎች ክፉኛ ደቆሳቸው። አንድም በህይወት ያመለጠ ጁንታ አልነበረም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry:

ለዚህም ነው የህወሓት አሸባሪ ቡድን ያንን ሁሉ የትግራይ ወጣት አስጨርሰው ሲያበቁ ጦርነቱን ለመቀጠል በመፈለግ ምንም የማያውቁ የትግራይ ህፃናትን ሃሺሽ እየሰጡ ለጦርነት በማሰለፍ ትግራይን ያለተተኪ ትውልድ እንድትቀር ያደረጉዋት። ተተኪ ትውልድን ማጥፋት ጄኖሳይድ ነው!! :evil:

የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንደሚባለው፣ የህወሓት አሸባሪ ቡድን ዛሬ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ስደተኞች በተባበሩት መንግሥታት አውሮፕላኖች ጭነው በማምጣት በጦርነት ለመማገድ እያሴሩ ነው። :evil:

አንቴ አሸባሪ ጁንታው ዎንድሜ Abaymado በትግራይ ህዝብ ላይ በፈፀምከው ወንጀል አንድ ቀን በህግ ትጠየቃለህ፤ የግዜ ጉዳይ ነው። ማርክ ማይ ዎርድስ። :roll: :roll:
:lol: :lol:

the entertainer shabo :P

I am not expecting to heat the nerve of the entertainer. :P