Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሆረስ ትንቢት በትግሬ ጉዳይ ላይ ፤ ረጅም ጦር አልባ፣ ሰላም አልባ ግዜ

Post by Horus » 16 Oct 2021, 03:10

እና በጥቂት ቀን ውስጥ የትግሬ ሽፍታ ከወሎ ወጥቶ ወዳገሩ ከሸሸ ምን ይከተላል? መልሱ የትም የማይደርስ ውይይት! ከዚያስ በ100 ሺዎች የኢትዮጵያ ሰራዊት ባፋር፣ ወሎ፣ ጎንደርና ሱዳን ድንበሮች ሰፍሮ ቀዝቃዛው ጦርነት ይጀምራል ። በቃ ይህው ነው :!: :idea:

Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: የሆረስ ትንቢት በትግሬ ጉዳይ ላይ ፤ ረጅም ጦር አልባ፣ ሰላም አልባ ግዜ

Post by Aba » 16 Oct 2021, 03:35

Furus,
You never learn, do you?
:lol: :mrgreen:
Please wait, video is loading...
:lol: :mrgreen: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ትንቢት በትግሬ ጉዳይ ላይ ፤ ረጅም ጦር አልባ፣ ሰላም አልባ ግዜ

Post by Horus » 16 Oct 2021, 03:42

አው አንድ ነገር ረሳሁ! ከዚያም በረጅሙ ቀዝቅዛ ጦርነት ሽፍታው እንደ ገና ተደራጅቼ ጠብ አነሳለሁ ካለ እንደ ገና የትግሬ ባጀትና መብራት ተቆርጦ የሽፍታው ካምፕ በድሮን መደብደብ ይቀጥላል! ያው ከላይ በኩል ኤርትራም ማድረግ ያለባትን ታረጋለች!


Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ትንቢት በትግሬ ጉዳይ ላይ ፤ ረጅም ጦር አልባ፣ ሰላም አልባ ግዜ

Post by Horus » 16 Oct 2021, 13:04

በየቦታው የሚደረጉት ውይይቶች ስመለከት እየተነሳ ያለው ጥያቄ ከዚህ በኋላ የአቢይ መንግስት በትግሬ ችግር ላይ ምን አይነት እስትራተጂና መፍትሄ ይከተል የሚል ነው ።
አንዱ የመፍትሄ ሃሳብ የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ ገብቶ ትህነግን ደምስሶ ወታደራዊ መንግስት ወይም ሌላ አይነት ከትህነግ ነጻ የሆነ አስተዳደር ያቁም የሚል ነው።

ሁለተኛው የመፍትሄ ሃሳብ የትግሬ ሽፍቶች ካማራና አፋር አስወጥቶ የኤርትራ፣ ሱዳን፣ ጎንደር፣ ወሎና አፋር በር በመዝጋት ትግሬዎች እርስ በርሳቸው የሚያደርጉትን አድርገው ችግራቸውን ይፍቱ የሚለው ነው። ይህ እኔ የምደግፈው መፍትሄ ነው ። ከዚህ በኋላ በምንም አይነት የኢትዮጵያ ህይወትና ሃብት ትግሬ ወስጥ መባከን የለበትም ። የኢትዮጵያ ሰራዊት በትግሬ ዙሪያ የማይበገር ሃይል ከዘረጋ በኋላ ለትግሬ ህዝብና ለአለም አንድ ነገር ማሳወቅ አለበት ።

ይህም ትህነግ ወይ ሌላ የትግሬ አማጺ ከክልሉ ወጥቶ ጠብ ከጫረ ኢትዮጵያ ትግሬ ውስጥ ገብታ ባይሮፕላን ና በድሮን ማንኛውም ወታደራዊ ጥቅም ያላቸው ነገሮችን እንደ ምትደመስስ ማሳወቅ ነው ።

በአንድ ቃል አቢይ አህመድ የትግሬ ግማትና እና መቀመቅ ወስጥ ገብቶ አብሮ ከመግማማት እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ። ትግሬ የራሱን ችግር መፍታት ሳይሆን የራሱን ውድቀት በሌሎች ላይ ማሳበብ ነው ባህሉ ። ስለሆነም የአቢይ መፍትሄ መሆን ያለበት የትግሬ ሽፍቶች የመዋጋትና ኢትዮጵያን የማወክ አቅም ማክሰም እንጂ ትግሬ ውስጥ ገብቶ መጨማለቅ፣ መወሳሰብ በፍጹም የለበትም ። አቢይ የጦር የበላይነት ቢኖረውም እንዲያ ካለ ቁንጽል ህሳቤና መቀመቅ መጠንቀቅ አለበበት ።

በቁጥር 1 እና 2 መካከል ካሉት መፍትሄዎች ቅይጥ ሶስተኛ እስትራተጂ ሊኖር ይችላል ። መሆን የሌለበት ነገር ግን የትግሪዎች የራሳቸውን ችግር አቢይ ሊፈታ በመሞከር መፍትሄ አልባው የትግሬ ችግርና በሽተኛ ካልቸር ውስጥ ገብቶ መጠምጠም ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ትንቢት በትግሬ ጉዳይ ላይ ፤ ረጅም ጦር አልባ፣ ሰላም አልባ ግዜ

Post by Horus » 18 Oct 2021, 13:58

ይሀ ነው የሆረስ ትንቢት! ጦርነቱ ጁንታው እስካለ አያበቃም፣ ዉጊያው ግ ን በቅርብ ወደ ትግሬ ይመለሳል ። ከዚያ በትግሬ ውስጥ ያሉ ማንኛውም ወታደራዊ ጥቅምና ዋጋ ያላቸው ነገሮች፣ ተቋማት፣ ወዘተ በተከታታይ በጄትና ድሮን ይደመሰሳሉ ። ሌላ የሰው ማ ዕበል ጁንታው ከሞከረም ያ ተደብድቦ ወደ እሬሳ ማእበልነት የለወጣል ! ይህን ሃቅ እንዴ የትግሬ ስው ማየት ተሳነው።

Post Reply