Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ትግሬዎች ቢናደዱ ምን ይፈረድባቸዋል? ይህ ሁሉ ነገር እኮ ነው ሳያስቡት የቀረባቸው!!!

Post by Wedi » 15 Oct 2021, 21:56

ትግሬዎች ቢናደዱ ምን ይፈረድባቸዋል? ይህ ሁሉ ነገር እኮ ነው ሳያስቡት የቀረባቸው!!!

ይህን ሁሉ የዘረፈ እንዴት ሊራብ ይችላል ???
=================
የትግሬ ሰወች ውጭ አገር ካሸሹት ንብረት ውጭ የሚከተለውን ከጭቁኑ ህዝብ ዘርፈዋል

1) መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ቁ1 ቋሚ ንብረት 3.467 ቢሊዮን
2) መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ቁ2 ቋሚ ንብረት 4.395 ቢሊዮን
3) ሱር ኮንስትራክሽን ቋሚ ሃብት 4.179 ቢሊዮን
4) ትራንስ ኢትዮጵያ 650መኪኖች ሌላ ቋሚ ሃብት 2.934 ቢሊዮን
5) መስፍን ኢንጅነሪንግ መቀሌ ቋሚ ሃብት 2.500 ቢሊዮን
6) መስፍን ኢንጅነሪንግ ቃሊቲና ዱከም 2.643 ቢሊዮን
7) ጉና ኮርፖሬሽን በመላው ኢትዮጵያ 23 ቅርንጫፍ 5.412 ቢሊዮን
8] ሜጋ ኣሳታሚ ሜጋ ኮርፖሬሽን ሜጋ ህትመት ቋሚ ሃብት 1.200 ቢሊዮን
9) ውቅሮ ሳባ ቆዳ ፋብሪካ ቀዋሚ ሃብት 600 ሚሊየን
10) ዓዲግራት መድሃኒት ፋብሪካ 700 ሚሊየን”
11) ኢዛና ወርቅ ማኣድን ቁፋሮና ጥናት 910 ሚሊየን
12) ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ 480 ሚሊየን
13) ማይጨው ቹፑድ ፋብሪካ 746 ሚሊየን
14) ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ሕሞራ 820 ሚሊየን
15) ተከዜ ጥልቅ ጉድጋድ ቁፋሮ 467 ሚሊየን
16) ዓድዋ እምነበረድ ፋብሪካ 790 ሚሊየን
17) ዓድዋ ጋርሜንት ጨርቅ ስፌት ፋብሪካ 315 ሚሊየን
18) ዓድዋ ጨርቅ ፋብሪካ ቁ1 1.757 ቢሊየን
19) ዓድዋ ጨርቅ ፋብሪካ ቁ1 1.917 ቢሊየን
20) መስፍን ኢንጅነሪንግ ትንሽ መኪና መገጣጠምያ 350 ሚሊየን
21) እስታር መድሃኒት ኣስመጪና ኣከፋፋይ 150 ሚሊየን
22) ደደቢት ብድርና ቁጠባ ድርጅት 6.250 ቢሊየን
23) ፔርሊ የተሽከርካሪ ጎማ ኣከፋፋይ 560 ሚሊየን
24) ውቅሮ ጋቢዮን ፋብሪካ
25) ጥጥ መድመጫ ሑመራ ዳንሻ 200 ሚሊየን ድምር የኢፈርት ቋሚ ካፒታሉ የሚታወቅ ብቻ 45.314 ቢሊዮን

~~~~~~~~~~~~~
ካፒታላቸው የማይታወቅ የኢፈርት ሃብቶች

1. ኤክስ ፕሬስ ትራንዚት አ/አ መቀሌ ዱከም ደቺኦቶ ጅቡቲ የሚገኘው
2. ድምፅ ወያኔ ትግራይ በመቀሌ
3. ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማእከል
4. ሬድዮ ፋና
5. ወጋገን ባንክ 32ቅርንጫፍ 51ፐርሰንት የህውሓት ሼር
6. ኣፍሪካ ኢንሹራንስ 18 ቅንጫፍ 20 ፐርሰንት የህውሓት ሼር
7. በለንደን ዱባይ ኣሜሪካ ሳዑዲኣረብያ ያሉ ቤቶች ኪራያቸው
8. የትግራይ እርዳታ ማህበር ሬስት በተክለወይኒ ኣሰፋ የሚመራ በስመ እርዳታ ማህበር
9. የትግራይ ልማት ማህበር ማልት በተወልደ ዓጋመ የሚመራ
10. የትግራይ የጦር ኣካል ጉዳተኞች ከ 1 ቢሊዮን በላይ ካፒታል
11. ህውሓት የነበሩ ታጋዮች መረጃጃ ማህበር በተክለወይኒ አሰፋ የሚመራ
12. አበርገለ የፍየል በግ ከብት ማደለብያ
13. የቻይና እና ኢፈርት ወርቅ ቆፍሮ በሽሬ መደባይ ታብር
14. የኢፈርት ወርቅ ቁፋሮ በሽሬ ፅንብላ መይሊ 39.314 ቢሊዮን .....

.........
ከዚህ በተጨማሪ ስማቸው ያልተዘረዘረ የትግሬዎች ፋብሪካዎች እና ሀብቶች በመላው ኢትዮጵያ በሌላ ሰው አሏቸው!!



Ayamaru44
Member
Posts: 91
Joined: 16 Jul 2019, 03:01

Re: ትግሬዎች ቢናደዱ ምን ይፈረድባቸዋል? ይህ ሁሉ ነገር እኮ ነው ሳያስቡት የቀረባቸው!!!

Post by Ayamaru44 » 15 Oct 2021, 22:13

አይፈረድባቸውም
በሉ ሳይሆን ጋጡ ነው የሚባለው
ግን እኮ የብዙኃኑ ትግራዋይ ሃብት አልነበረም

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ትግሬዎች ቢናደዱ ምን ይፈረድባቸዋል? ይህ ሁሉ ነገር እኮ ነው ሳያስቡት የቀረባቸው!!!

Post by Abe Abraham » 15 Oct 2021, 22:16

Add to that arat killo !!!! They are suicidal because they believe that they are already dead, so to speak, after losing everything.

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ትግሬዎች ቢናደዱ ምን ይፈረድባቸዋል? ይህ ሁሉ ነገር እኮ ነው ሳያስቡት የቀረባቸው!!!

Post by Wedi » 15 Oct 2021, 22:21

Abe Abraham wrote:
15 Oct 2021, 22:16
Add to that arat killo !!!! They are suicidal because they believe that they are already dead, so to speak, after losing everything.
They are angry and crying like a child whose delicious Cakes are suddenly stolen and taken away!! :lol: :lol:

Post Reply